Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: የሰው ሀብት ሥራ አመራር ስራ አመራር PSIR, የህዝብ አስተዳደር፣ / በሴክሬተ?

 

Organization: የቦሌ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት

 

Salary : 1,722.00 ብር - 4,137.00 ብር

 

Posted:2016-09-11

 

Application Dead line:2016-09-23

 





የቦሌ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ባለው ክፍት የሥራ መደብ ሠራተኛ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

1. የሥራ መደቡ መጠሪያ፡ የሰው ሀብት አስተዳደር ሲኒየር ኦፊሰር

ደረጃ፡ 11

የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ  

ደመወዝ፡ 4,137.00

ብዛት፡ 1

ተፈላጊ ችሎታ፡ የመጀመሪያ ዲግሪና 2 ዓመት፣ የኮሌጅ ዲፕሎማ 6 ዓመት Personal administration, የሰው ሀብት ሥራ አመራር ስራ አመራር PSIR, የህዝብ አስተዳደር፣ ሌሎች የሰው ሀብት አስተዳደር /HRM/ ኮርሶች ያሉባቸው የት/ት መስኮች የወሰደ  

2. የሥራ መደቡ መጠሪያ፡ የውሃ ቦቴ መኪና ሹፌር

ደረጃ፡ X+ እርከን

የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ

ደመወዝ፡ 3,645.00

ብዛት፡ 1

ተፈላጊ ችሎታ፡ 8ተኛ ክፍል ያጠናቀቀና 4ኛ ደረጃ መንጃ ፍቃድ እና 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

3. የሥራ መደቡ መጠሪያ፡ የጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር ኦፊሰር /በድጋሚ የወጣ/

ደረጃ፡ 8

የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ

ደመወዝ፡ 1,722.00

ብዛት፡ 3

ተፈላጊ ችሎታ፡ በሴክሬተሪያል ሳይንስና ኦፊሰር ማኔጅመንት ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማና 0 ዓመት የሥራ ልምድ፣ ቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ /10+2/ 2 ዓመት የሥራ ልምድ ሌቭል I ያጠናቀቀች 8 ዓመት የሥራ ልምድ፣ ሌቭል II ያጠናቀቀች 6 ዓመት የሥራ ልምድ ሌቭል III ያጠናቀቀች
4 ዓመት የሥራ ልምድ፣ ሌቭል IV ያጠናቀቀች 2 ዓመት የሥራ ልምድ፣ ሌቭል V ያጠናቀቀች 0 ዓመት የሥራ ልምድ፣ ያላት/ያለው ሆኖ ለLevel የትምህርት ዝግጅት የብቃት ማረጋገጫ (COC) ያለው/ያላት  

በተራ ቁጥር 1 የተጠቀሰው የስራ መደብ ላይ የሞባይል ካርድ በወር 200.00 ብር ጥቅማጥቅም አለው፡፡ ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 10 የስራ ቀናት ቅዳሜ ጠዋትን ጨምሮ፣ ኦሪጅናሉን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ የትምህርትና (የ12ተኛ/ የ10ኛ ክፍል ውጤታችሁን ጨምሮ የሥራ ልምድ ማስረጃ እንዲሁም (CV) በማቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ለlevel የትምህርት ዝግጅት ለሚጠይቁ የሥራ መደቦች የብቃት ማረጋገጫ (COC) መቅረብ አለበት፡፡   

የስራ ቦታ፡- ቦሌ አራብሳ፡፡

የመመዝገቢያ ቦታ 6 ኪሎ በሚገኘው በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ጽ/ቤት 7ኛ ፎቅ ቢሮ 703፡፡

 

             የሰርቪስ መኪና አገልግሎት እንሰጣለን፡፡ ስልክ ቁጥር ፡- 1118 69 48 58

                                 የቦሌ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists