Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: 10ኛ/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ / የያሬድ ሙዚቃ ት/ቤት ዲፕሎማ / እና ሌሎችም

 

Organization: የኢትዮጵያ ብሔራቂ ቴአትር

 

Salary : 1511 - 4461

 

Posted:2016-09-15

 

Application Dead line:2016-09-27

 





የኢትዮጵያ ብሔራቂ ቴአትር ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የባህል ሙዚቀኛ I

ደመወዝ፡ 2008

የትምህርት ዘርፍ የትምህርት ደረጃና ከሥራው ጋር አግባብ ያለው የሥራ ልምድ፡ 10/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀና 6 ዓመት የሥራ ልምድ

ሥልጠና / ክህሎት፡ የዋሽንት የሙዚቃ መሣሪያ መጫወት ችሎታ ያለው/ላት

የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ

ፆታ፡ አይለይም

ብዛት፡ 1

2. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የባህል ድምፃዊ II

ደመወዝ፡ 1743

የትምህርት ዘርፍ የትምህርት ደረጃና ከሥራው ጋር አግባብ ያለው የሥራ ልምድ፡ ማንበብና መፃፍ የሚችል ሙያውን በሚገባ የሚያውቅና 4 ዓመት የሥራ ልምድ

ሥልጠና / ክህሎት፡ /የጋምቤላ፣ የሐረሪ፣ የቤኒሻንጉል ጉምዝ ወይም የአፋር/ ብሔረሰቦች ቋንቋ ችሎታና የአዘፋፈን ክህሎት ያለው/ላት

የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ

ፆታ፡ አይለይም

ብዛት፡ 4

3. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የፖፕ ሙዚቀኛ IV

ደመወዝ፡ 2298

የትምህርት ዘርፍ የትምህርት ደረጃና ከሥራው ጋር አግባብ ያለው የሥራ ልምድ: የ1ኛ ዓመት የኮሌጅ ት/ት ያጠናቀቀና የ10 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም የያሬድ የሙዚቃ ት/ቤት ዲፕሎማና 8 ዓመት የሥራ ልምድ

ሥልጠና / ክህሎት፡ በኪቦርድ፣ቤዝጊታር፣ድራም፣ ትሩንምቦ፣መጫወትና ማቀናበር የሚችል

የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ

ፆታ፡ አይለይም

ብዛት፡ 4

4. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የፖፕ ሙዚቀኛ IV

ደመወዝ፡ 2698

የትምህርት ዘርፍ የትምህርት ደረጃና ከሥራው ጋር አግባብ ያለው የሥራ ልምድ፡ 10ኛ/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ 10 ዓመት የሥራ ልምድ

ሥልጠና / ክህሎት፡ ፒያኖና የተለያዩ የሙዚቃ መሣሪያዎች መጫወትና ማቀናበር የሚችል

የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ

ፆታ፡ አይለይም

ብዛት፡ 3

5. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የፖፕ ድምፃዊ IV

ደመወዝ፡ 2298

የትምህርት ዘርፍ የትምህርት ደረጃና ከሥራው ጋር አግባብ ያለው የሥራ ልምድ፡ 10ኛ/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ 8 ዓመት የሥራ ልምድ

ሥልጠና / ክህሎት፡ ፒያኖና የተለያዩ የሙዚቃ መሣሪያዎች መጫወትና ማቀናበር የሚችል

የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ

ፆታ፡ አይለይም

ብዛት፡ 1

6. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የዘመናዊ ዳንሰኛ I

ደመወዝ፡ 1511

የትምህርት ዘርፍ የትምህርት ደረጃና ከሥራው ጋር አግባብ ያለው የሥራ ልምድ፡ 10ኛ/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ 8 ዓመት የሥራ ልምድ

ሥልጠና / ክህሎት፡ የዘመናዊ ዳንስ ክህሎት

የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ

ፆታ፡ አይለይም

ብዛት፡ 3

7. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የረቂቅ ሙዚቃ አቀናባሪ

ደመወዝ፡ 4461

የትምህርት ዘርፍ የትምህርት ደረጃና ከሥራው ጋር አግባብ ያለው የሥራ ልምድ፡ በሙዚቃ ሙያ የመጀመሪያ ዲግሪና 8 ዓመት የሥራ ልምድ

ሥልጠና / ክህሎት፡ የተለያዩ የረቂቅ ሙዚቃ ሰልቶችን የማቀናበርና ልዩ ልዩ የሙዚቃ መሣሪያዎችን የመጫወት ችሎታ

የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ

ፆታ፡ አይለይም

ብዛት፡ 1

8. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የረቂቅ ሙዚቀኛ III.

ደመወዝ፡ 2008                                               

የትምህርት ዘርፍ የትምህርት ደረጃና ከሥራው ጋር አግባብ ያለው የሥራ ልምድ፡ 10ኛ / 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ 10 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም የያሬድ ሙዚቃ ት/ቤት ዲፕሎማና 6 ዓመት የሥራ ልምድ

ሥልጠና / ክህሎት፡ ድራም ወይም ቤዝ ጊታር ወይም የቪዮላ ሙዚቃ መሳሪያ የመጫወትና የማቀነባበር ችሎታ

የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ

ፆታ፡ አይለይም

ብዛት፡ 3

9. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የረቂቅ ሙዚቀኛ

ደመወዝ፡ 2298

የትምህርት ዘርፍ የትምህርት ደረጃና ከሥራው ጋር አግባብ ያለው የሥራ ልምድ፡ የያሬድ ሙዚቃ ት/ቤት ዲፕሎማና 8 ዓመት የሥራ ልምድ

ሥልጠና / ክህሎት፡ የቪዮላ ሙዚቃ መሳሪያ የመጫወትና የማቀነባበር ችሎታ

የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ

ፆታ፡ አይለይም

ብዛት፡ 2

10. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የረቂቅ ሙዚቅ IV

ደመወዝ፡ 2298

የትምህርት ዘርፍ የትምህርት ደረጃና ከሥራው ጋር አግባብ ያለው የሥራ ልምድ፡ የያሬድ ሙዚቃ ት/ቤት ዲፕሎማና 8 ዓመት የሥራ ልምድ

ሥልጠና / ክህሎት፡ የጬሎ ሙዚቃ መሳሪያ የመጫወትና የማቀነባበር ችሎታ

የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ

ፆታ፡ አይለይም

ብዛት፡

11. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ተዋናይ I

ደመወዝ፡ 1511

የትምህርት ዘርፍ የትምህርት ደረጃና ከሥራው ጋር አግባብ ያለው የሥራ ልምድ; 10ኛ / 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀና 2 ዓመት የሥራ ልምድ

ሥልጠና / ክህሎት፡ የትወና ክህሎት

የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ

ፆታ፡ ወንድ 1 እና ሴት 1

ብዛት፡ 2

12. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ተዋናይ II

ደመወዝ፡ 1743

የትምህርት ዘርፍ የትምህርት ደረጃና ከሥራው ጋር አግባብ ያለው የሥራ ልምድ፡ 10ኛ / 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ 4 ዓመት የሥራ ልምድ

ሥልጠና / ክህሎት፡ የትወና ክህሎት

የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ

ፆታ፡ ወንድ 1 እና ሴት 2

ብዛት፡ 3

13. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ተዋናይ III

ደመወዝ፡ 2008

የትምህርት ዘርፍ የትምህርት ደረጃና ከሥራው ጋር አግባብ ያለው የሥራ ልምድ፡ 10ኛ / 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀና 6 ዓመት የሥራ ልምድ 

ሥልጠና / ክህሎት፡ የትወና ክህሎት

የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ

ፆታ፡ ወንድ 2 እና ሴት 1

ብዛት፡ 3

14. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ተዋናይ IV

ደመወዝ፡ 2298

የትምህርት ዘርፍ የትምህርት ደረጃና ከሥራው ጋር አግባብ ያለው የሥራ ልምድ፡10ኛ / 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀና 8 ዓመት የሥራ ልምድ 

ሥልጠና / ክህሎት፡ የትወና ክህሎት

የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ

ፆታ፡ ወንድ 2 እና ሴት 2

ብዛት፡ 4

ማሳሰቢያ፡

አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ ስርዝ ድልዝ የሌለው ማንነታቸውን የሚገልጽ የቀበሌ መታወቂያ አግባብ ያለው የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

ከዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላ ያላቸው አመልካቾች መወዳደር ይችላሉ፡፡

የሥራ ልምድ ማስረጃው ላይ የአገልግሎት ዘመን፣ቀን፣ወርና ዓ.ም፣ ይከፈላቸው የነበረው የውር ደመወዝ እንዲሁም መንግሥታዊ ካልሆነ ተቋም የሚቀርቡ የሥራ ልምዶች ተገቢውን የሥራ ግብር ስለመክፈሉ መገለጽ ይኖርበታል፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ ፡ በስልክ ቁጥር 011 551 37 23 መጠየቅ ይቻላሉ፡፡

የምዝገባው ቀን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በሥራ ሰዓት ይሆናል፡፡

የምዝገባ ቦታ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር የሠው ሀብት ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 8 በግንባር በመቅረብ ወይም www.ent.gov.et/vacancy/

 

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists