Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በጆርናሊዝምና ኮሙዩኒኬሽን፣ በቋንቋና ስነ-ጽሁፍ፣ በፖሊቲካል ሳይንስ ??

 

Organization: የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት

 

Salary : 11516

 

Posted:2016-09-15

 

Application Dead line:2016-09-21

 




የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት  ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የስራ መደብ ላይ ብቁ የሆኑ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈለጋል፡፡

1 . የስራ መደብ መጠሪያ፡ የዘመን መጽሄት ከ/አዘጋጅ

ደረጃ፡ 13

ደመወዝ፡ 11516

የቅጥር ሁኔታ፡ በፍሪላንስ

ብዛት፡ 1

ተፈካጊ ችሎታ፡ በጆርናሊዝምና ኮሙዩኒኬሽን፣ በቋንቋና ስነ-ጽሁፍ፣ በፖሊቲካል ሳይንስ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ወይም አግባብ ባለው ሌላ የት/ት መስክ MA ዲግሪና 8 ዓመት የስራ ልምድ ወይም  BA ዲግሪና 10 ዓመት የስራ ልምድ ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም የ3ኛ ዓመት ኮሌጅ ወይም 10+3 እና 14 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ላት

ማሳሰቢያ፡

አመልካቾች የትምህርት ማረጃቸውን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7(ሰባት) ተከታታይ ቀናት ውስጥ አራት ኪሎ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ፊት ለፊት በሚገኘው የድርጅት ፊት ለፊት በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት 1ኛ ፎቅ የሰው ሃበት ስራ አመራርና ልማት ዳይሩክቶሬት ቢሮ ቁጥር 20 እና 21 ዘውትር በስራ ሰዓት በግንባር በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡

መንግሥታዊ ካልሆኑ ተቋማት የተሰጠ የስራ ልምድ ማስረጃ የመንግስት የስራ ግብር መክፈሉን የሚያረጋግጥ ካልሆነ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡

የትምህርታችሁን ከቴክኒክና ሙያ ት/ቤት በሌቭል (ደረጃ) ያጠናቀቃችሁ የብቃት ማረጋገጫ (COC) ማቅረብ ይኖርባችኃል፡፡

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists