Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ / በማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ / በሜካኒካል ኢንጂ

 

Organization: የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት

 

Salary : 1876 ብር - 9354 ብር

 

Posted:2016-09-13

 

Application Dead line:2016-09-23

 

 



የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት  ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡

 

1. የሥራ መደቡ መጠሪያ፡ የመቀሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ

ደረጃ፡ 12

ብዛት፡ 1

ደመወዝ፡ 9354  

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ሁለተኛ /የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በአካውንቲንግ፣ በዓለም አቀፍ ንግድ እና ኢንቨስትመንት፣ በፖርት ማኔጅመንት፣ በሎጀስቲክስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች  

ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 6/8 ዓመት ከዚህ ውስጥ 1/2 ዓመት በአስተባባሪ ወይም በከፍተኛ ኤክስፐርትነት ደረጃ ላይ የሰራ/ች

የስራ መደቡ የሚገኝበት ቦታ፡ መቀሌ ቅ/ጽ/ቤት (በድጋሚ የወጣ)

 

2. የሥራ መደቡ መጠሪያ፡ የትራንስፖርት አስተባባሪ

ደረጃ፡ 10

ብዛት፡ 1

ደመወዝ፡ 7594

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በማርኬቲንግ፣ በዓለም አቀፍ ንግድ እና ኢንቨስትመንት፣ በአካውንቲንግ፣ በትራንስፖርትና ማኔጅመንት፣ በሎጀስቲክስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች 

ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 6 ዓመት ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት በሲኒየር ኦፊሰር ደረጃ የሰራ/ች

የስራ መደቡ የሚገኝበት ቦታ፡ ዋና መ/ቤት

 

3. የሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ለደንበኞች አገልግሎትና ሎጂስቲክስ አስተባባሪ

ደረጃ፡ 10

ብዛት፡ 1

ደመወዝ፡ 7594

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በአካውንቲንግ፣ በሎጅስቲክ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች

ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 6 ዓመት ከዚህ ውስጥ 1/2 ዓመት በሲኒየር ደረጃ የሰራ/ች

የስራ መደቡ የሚገኝበት ቦታ፡ ዋና መ/ቤት

 

4. የሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ኔት ወርክ አድሚኒስትሬተር

ደረጃ፡ 9

ብዛት፡ 1

ደመወዝ፡ 6764  

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በኮምፒውተር ሳይንስ፣ በኤም አይ ኤስ፣ ቢአይኤስ፣ በኮምፒዩተር  

ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት በሙያው የሰራ/ች

የስራ መደቡ የሚገኝበት ቦታ፡ ቃሊቲ

 

5. የሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ፕሮግራሙ (ሶፍትዌር ዴቨሎፐር)

ደረጃ፡ 9

ብዛት፡ 1

ደመወዝ፡ 6764  

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በኮምፒዩተር ሳይንስ፣ ማይክሮሶፍት ሶፍት ሶፍት ዌር ሰርተፍኬት ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች 

ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት በሙያው የሰራ/ች

የስራ መደቡ የሚገኝበት ቦታ፡ ቃሊቲ

 

6. የሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ወርክሾፕ ኃላፊ

ደረጃ፡ 9

ብዛት፡ 1

ደመወዝ፡ 6764

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ሁለተኛ/የመጀመሪያ ዲግሪ በሜካኒካል ኢንጂነሪንግ በአውቶሞቲቭ ኢንጂነሪንግ በኢንዱስትሪያል ኢንጂነሪንግ በማሪን ኢንጅነሪንግ ደረጃ 1/2 ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች

ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 4/7 ዓመት የሠራ/ች

የስራ መደቡ የሚገኝበት ቦታ፡ ቃሊቲ ቅ/ፅ/ቤት (በድጋሚ የወጣ)

 

7. የሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ሲኒየር ከስተመር ሰርቪስ ኦፊሰር

ደረጃ፡ 8

ብዛት፡ 1

ደመወዝ፡ 5964  

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በአካውንቲንግ፣ በማርኬቲንግ፣ ሎጅስቲክስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች

ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት የሰራ/ች

የስራ መደቡ የሚገኝበት ቦታ፡ ዋና መ/ቤት

 

8. የሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ሲኒየር የትራንስፖርት ክፍያ ዝግጅት ኦፊሰር

ደረጃ፡ 8

ብዛት፡ 1

ደመወዝ፡ 5964

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በአካውንቲንግ፣ ሎጅስቲክስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች  

ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት የሰራ/ች

የስራ መደቡ የሚገኝበት ቦታ፡ ዋና መ/ቤት

 

9. የሥራ መደቡ መጠሪያ፡ እቅድና ክትትል ኦፊሰር

ደረጃ፡ 7

ብዛት፡ 1

ደመወዝ፡ 5204  

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በኢኮኖሚክስ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች

ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት የሰራ/ች

የስራ መደቡ የሚገኝበት ቦታ፡ ቃሊቲ

 

10. የሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ጁኒየር አይ ሲቲ ስፖርት ኦፊሰር

ደረጃ፡ 7

ብዛት፡ 1 

ደመወዝ፡ 5204

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በኮምፒዩተር ሳይንስ፣ ማይክሮሶፍት ሶፍት ሶፍት ዌር ሰርተፍኬት ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች

ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት በሙያው የሰራ/ች

የስራ መደቡ የሚገኝበት ቦታ፡ ቃሊቲ

 

11. የሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ታሊ ሱፐርቫይዘር

ደረጃ፡ 7

ብዛት፡ 1

ደመወዝ፡ 5204

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በሎጅስቲክስ፣ አካውንቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ በስታትስቲክስ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች 

ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት የሰራ/ች

የስራ መደቡ የሚገኝበት ቦታ፡ ቃሊቲ

 

12. የሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ሲኒየር ፐርሶኔልና ስልጠና ኦፊሰር

ደረጃ፡ 7

ብዛት፡ 1

ደመወዝ፡ 5204  

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች

ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት የሰራ/ች

የስራ መደቡ የሚገኝበት ቦታ፡ ቃሊቲ

 

13. የሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ሲኒየር የግዥ ኦፊሰር

ደረጃ፡ 7

ብዛት፡ 1

ደመወዝ፡ 5204

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በፕሮኪውርመንትና ሰፕላይስ ማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በማኔጅመንት፣ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች

ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት የሰራ/ች

የስራ መደቡ የሚገኝበት ቦታ፡ ቃሊቲ

 

14. የሥራ መደቡ መጠሪያ፡ የወደብ ሴፍት ኦፊሰር

ደረጃ፡ 6

ብዛት፡ 1

ደመወዝ፡ 4484

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በአካውንቲንግ፣ በማርኬቲንግ፣ ኢንቫይሮሜንታል ሳይንስ፣ በሙያ ደህንነትና ጤንነት /Occupational Health & safety/ ፣ በሺፒንግ ወይም በፖርት ማኔጅመንት፣ በሎጀስቲክስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች

ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት የሰራ/ች

የስራ መደቡ የሚገኝበት ቦታ፡ ቃሊቲ

 

15. የሥራ መደቡ መጠሪያ፡ የኮንቴይነር ኦፕሬሽን ኦፊሰር /ሱፐርቫይዘር/

ደረጃ፡ 6

ብዛት፡ 5

ደመወዝ፡ 4484

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በሎጅስቲክስ፣ አካውንቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ በስታትስቲክስ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች 

ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት የሰራ/ች

የስራ መደቡ የሚገኝበት ቦታ፡ ቃሊቲ

 

16. የሥራ መደቡ መጠሪያ፡ የባዶ ኮንቴነር ኦፕሬሽን ኦፊሰር

ደረጃ፡ 6

ብዛት፡ 1

ደመወዝ፡ 4484

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በሎጅስቲክስ፣ አካውንቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ በስታትስቲክስ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች

ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት የሰራ/ች

የስራ መደቡ የሚገኝበት ቦታ፡ ቃሊቲ

 

17. የሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ሎኬሽን ኦፊሰር

ደረጃ፡ 6

ብዛት፡ 1

ደመወዝ፡ 4484

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በሎጅስቲክስ፣ አካውንቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ በስታትስቲክስ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች

ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት የሰራ/ች

የስራ መደቡ የሚገኝበት ቦታ፡ ቃሊቲ

 

18. የሥራ መደቡ መጠሪያ፡ የመጋዘን ኃላፊ

ደረጃ፡ 6

ብዛት፡ 11

ደመወዝ፡ 4484

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ በኢኮሚክስ፣ በስታትስቲክስ አካውንቲንግ፣ በማርኬቲንግ፣ በፖርት ማኔጅመንት፣ በሎጀስቲክስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች 

ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት የሰራ/ች

የስራ መደቡ የሚገኝበት ቦታ፡ ቃሊቲ

 

19. የሥራ መደቡ መጠሪያ፡ የሪችስታከር ኦፕሬተር I

ደረጃ፡ 6

ብዛት፡ 1

ደመወዝ፡ 4484

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ያለውና 12/10ኛ ያጠናቀቀ/ች፣ 3ኛ መንጃ ፈቃድ እና በሪችስታከርና በኮንቴነር ማንሻ ልዩ ስልጠና ማስረጃ ያለው ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች

ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት የሰራ/ች

የስራ መደቡ የሚገኝበት ቦታ፡ ቃሊቲ

 

20. የሥራ መደቡ መጠሪያ፡ የፎርከሊፈት ኦፕሬተር /11-30/

ደረጃ፡ 6

ብዛት፡ 1

ደመወዝ፡ 4484

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ያለውና 12/10ኛ ያጠናቀቀ/ች፣ 3ኛ መንጃ ፈቃድ ያለው እንዲሁም ልዩ ስልጠናና ፎርከሊፍት ኦፕሬተርነት ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች

ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት የሰራ/ች

የስራ መደቡ የሚገኝበት ቦታ፡ ቃሊቲ

 

21. የሥራ መደቡ መጠሪያ፡ የደንበኞች አገልግሎትና ቅሬታ አስተናጋጅ ኦፊሰር

ደረጃ፡ 5

ብዛት፡ 1

ደመወዝ፡ 3804  

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በአካውንቲንግ፣ በማርኬቲንግ፣ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች    

ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት የሰራ/ች

የስራ መደቡ የሚገኝበት ቦታ፡ ቃሊቲ

 

22. የሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ኦፊስ አሲስታንት

ደረጃ፡ 5

ብዛት፡ 1

ደመወዝ፡ 3804

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ የሞያ ደረጃ IV/ የኮሌጅ ዲፕሎማ በሴክሬተሪያል ሳይንስና ኦፊስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ ሆና/ሆኖ የCOC የምዘና ውጤት ማቅረብ ይጠበቃል፡፡

ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት የሰራ/ች

የስራ መደቡ የሚገኝበት ቦታ፡ ቃሊቲ

 

23. የሥራ መደቡ መጠሪያ፡ የተርሚናል እቅድ ኦፊሰር (Yard Planner)

ደረጃ፡ 5

ብዛት፡ 1

ደመወዝ፡ 3804

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡  የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ በሎጂስቲክስ፣ በአካውንቲንግ፣ በማርኬቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች

ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት የሰራ/ች

የስራ መደቡ የሚገኝበት ቦታ፡ ቃሊቲ

 

24. የሥራ መደቡ መጠሪያ፡ የጭነትና ሰነድ ክትትል ኦፊሰር

ደረጃ፡  5

ብዛት፡ 1

ደመወዝ፡ 3804  

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ በሎጂስቲክስ፣ በአካውንቲንግ፣ ማርኬቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች

ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት የሰራ/ች

የስራ መደቡ የሚገኝበት ቦታ፡ ቃሊቲ

 

25. የሥራ መደቡ መጠሪያ፡ የገቢ ዕቃዎች በር ቁጥጥር ንዑስ ቡድን ተቆጣጣሪ

ደረጃ፡ 5

ብዛት፡ 1

ደመወዝ፡ 3804

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ በሎጂስቲክስ፣ በአካውንቲንግ፣ ማርኬቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች

ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት የሰራ/ች

የስራ መደቡ የሚገኝበት ቦታ፡ ቃሊቲ

 

26. የሥራ መደቡ መጠሪያ፡ የወጪ ዕቃዎች በር ቁጥጥር ንዕስ ቡድን ተቆጣጣሪ

ደረጃ፡ 5

ብዛት፡ 1

ደመወዝ፡ 3804

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ በሎጂስቲክስ፣ በአካውንቲንግ፣ ማርኬቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች

ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት የሰራ/ች

የስራ መደቡ የሚገኝበት ቦታ፡ ቃሊቲ

 

27. የሥራ መደቡ መጠሪያ፡ የገቢና ወጪ ባዶ ኮንቴይነር ኦፕሬሽን ንዑስ ቡድን ተቆጣጣሪ

ደረጃ፡ 5

ብዛት፡ 1

ደመወዝ፡ 3804  

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ በሎጂስቲክስ፣ በአካውንቲንግ፣ ማርኬቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች

ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት የሰራ/ች

የስራ መደቡ የሚገኝበት ቦታ፡ ቃሊቲ

 

28. የሥራ መደቡ መጠሪያ፡ የባዶ ኮንቴይነር ኦፕሬሽን ኦፊሰር

ደረጃ፡ 5

ብዛት፡ 2

ደመወዝ፡ 3804  

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ በሎጂስቲክስ፣ በአካውንቲንግ፣ ማርኬቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች

ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት የሰራ/ች

የስራ መደቡ የሚገኝበት ቦታ፡ ቃሊቲ

 

29. የሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ደሊቨሪ ኦርደር (Delivery Order) ኦፊሰር

ደረጃ፡ 5

ብዛት፡ 2

ደመወዝ፡ 3804

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ በአካውንቲንግ፣ በማርኬቲንግ፣ በዓለም አቀፍ ንግድ እና ኢንቨስትመንት፣ በሺፒንግ ወይም በፖርት ማኔጅመንት፣ በሎጅስቲክስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች 

ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት የሰራ/ች

የስራ መደቡ የሚገኝበት ቦታ፡ ቃሊቲ

 

30. የሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ሜንቴናንስ ፕላነር

ደረጃ፡ 5

ብዛት፡ 1

ደመወዝ፡ 3804

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ የኮሌጅ ዲፕሎማ /ቮኬሽናል 10+2 በአውቶ ሜካኒክ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች

ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 3/5 ዓመት የሰራ/ች

የስራ መደቡ የሚገኝበት ቦታ፡ ቃሊቲ

 

31. የሥራ መደቡ መጠሪያ፡ የፎርከሊፍት ኦፕሬተር /7-10/ ቶን

ደረጃ፡ 5

ብዛት፡ 1

ደመወዝ፡ 3804

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ያለውና 12/10ኛ ያጠናቀቀና 3ኛ መንጃ ፈቃድ ያለው እንዲሁም ልዩ ስልጠናና ፎርከሊፍት ኦፕሬተርነት ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች

ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 3 ዓመት የሰራ/ች

የስራ መደቡ የሚገኝበት ቦታ፡ ቃሊቲ

 

32. የሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ኦፊስ አሲስታንት II

ደረጃ፡ 5

ብዛት፡ 2

ደመወዝ፡ 3804

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ የሞያ ደረጃ IV/ የኮሌጅ ዲፕሎማ በሴክሬተሪያል ሳይንስና ኦፊስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች ሆና/ሆኖ የCOC የምዘና ውጤት ማቅረብ ይጠበቃል፡፡

ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት የሰራ/ች

የስራ መደቡ የሚገኝበት ቦታ፡ ቃሊቲ እና ዋና መ/ቤት

 

33. የሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ፐርሶኔል ኦፊሰር

ደረጃ፡ 5

ብዛት፡ 1

ደመወዝ፡ 3804

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች

ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት የሰራ/ች

የስራ መደቡ የሚገኝበት ቦታ፡ ቃሊቲ

 

34. የሥራ መደቡ መጠሪያ፡ የጠቅላላ አገልግሎት ኃላፊ

ደረጃ፡ 5

ብዛት፡ 1

ደመወዝ፡ 3804

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በሰፕላይስ፣ በፕሮፐርቲ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳ ሙያ የሰለጠነ/ች

ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት የሰራ/ች

የስራ መደቡ የሚገኝበት ቦታ፡ ቃሊቲ

 

35. የሥራ መደቡ መጠሪያ፡ የግዢ ኦፊሰር

ደረጃ፡ 5

ብዛት፡ 1

ደመወዝ፡ 3804

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በፕሮኪውርመንትና ሰፕላይስ ማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በማኔጅመንት፣ በአካውንቲንግ ወይም ተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች

ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት የሰራ/ች

የስራ መደቡ የሚገኝበት ቦታ፡ ቃሊቲ

 

36. የሥራ መደቡ መጠሪያ፡ አካውንትስ ኦፊሰር

ደረጃ፡ 5

ብዛት፡ 4

ደመወዝ፡ 3804

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች

ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት የሰራ/ች

የስራ መደቡ የሚገኝበት ቦታ፡ ቃሊቲ

 

37. የሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ጁኒየር የመረጃ ዴስክ ኦፊሰር

ደረጃ፡ 4

ብዛት፡ 1

ደመወዝ፡ 3169  

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በአካውንቲንግ፣ በማርኬቲንግ፣ በፖርት ማኔጅመንት፣ በሎጅስቲክስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች

ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት የሰራ/ች

የስራ መደቡ የሚገኝበት ቦታ፡ ቃሊቲ

 

38. የሥራ መደቡ መጠሪያ፡ የእሳት አደጋ ሾፌር

ደረጃ፡ 4

ብዛት፡ 1

ደመወዝ፡ 3169

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ 12ኛ/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀና 4ኛ መንጃ ፍቃድ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች ሆኖ በእሳት አደጋ ሹፌርነት የሰለጠነ

ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት የሰራ/ች

የስራ መደቡ የሚገኝበት ቦታ፡ ቃሊቲ

 

39. የሥራ መደቡ መጠሪያ፡ የገቢ ዕቃዎች በር ቁጥጥር ኦፊሰር (Gate Controller)

ደረጃ፡ 4

ብዛት፡ 2

ደመወዝ፡ 3169

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ /የሞያ ደረጃ IV/ የኮሌጅ ዲፕሎማ የCOC የምዘና ውጤት ማቅረብ ይጠበቃል/ በማኔጅመንት፣ በሎጅስቲክስ፣ በአካውንቲንግ፣ በማርኬቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች

ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት የሰራ/ች

የስራ መደቡ የሚገኝበት ቦታ፡ ቃሊቲ

 

40. የሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ጁኒየር የኦፕሬሽን ማስተናገጃ ኦፊሰር /Jr SSR/

ደረጃ፡ 4

ብዛት፡ 1

ደመወዝ፡ 3169

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በአካውንቲንግ፣ በማርኬቲንግ፣ በዓለም አቀፍ ንግድ እና ኢንቨስትመንት፣ በሺፒንግ ወይም በፖርት ማኔጅመንት፣ በሎጅስቲክስ ማኔጅመንት ወይም ደረጃ የሰለጠነ/ች

ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት የሰራ/ች

የስራ መደቡ የሚገኝበት ቦታ፡ ቃሊቲ

 

41. የሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ገንዘብ ተቀባይና ከፋይ

ደረጃ፡ 4

ብዛት፡ 4

ደመወዝ፡ 3169

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ የሙያ ደረጃ IV/ ዲፕሎማ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ ወይም ደረጃ የሰለጠነ/ች ሆና ሆኖ የCOC የምዘና ውጤት ማቅረብ  

ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት የሰራ/ች

የስራ መደቡ የሚገኝበት ቦታ፡ ቃሊቲ

 

42. የሥራ መደቡ መጠሪያ፡ የፎርከሊፍት ኦፕሬተር /2.5-6 ቶን/

ደረጃ፡ 4

ብዛት፡ 1

ደመወዝ፡ 3169

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ 12ኛ/10ኛ ያጠናቀቀና መንጃ ፍቃድ እንዲሁም ልዩ ልዩ ስልጠናና ፎርከሊፍት ኦፕሬተርነት ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች

ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት የሰራ/ች

የስራ መደቡ የሚገኝበት ቦታ፡ ቃሊቲ

 

43. የሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ተርሚናል ትሬለር

ደረጃ፡ 4

ብዛት፡ 1

ደመወዝ፡ 3169

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ 12ኛ/10ኛ ያጠናቀቀና መንጃ ፈቃድ  ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች

ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 1 ዓመት የሰራ/ች

የስራ መደቡ የሚገኝበት ቦታ፡  ቃሊቲ

 

44. የሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ጁኒየር አሰስመንትና ክሊራንስ

ደረጃ፡ 4

ብዛት፡ 1

ደመወዝ፡ 3169

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ /የሙያ ደረጃ IV/ የኮሌጅ ዲፕሎማ የCOC የምዘና ውጤት ማቅረብ ይጠበቃል) በማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች

ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 0/2 ዓመት የሰራ/ች

የስራ መደቡ የሚገኝበት ቦታ፡ ቃሊቲ

 

45. የሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ጉዳይ አስፈጻሚ

ደረጃ፡ 4

ብዛት፡ 1

ደመወዝ፡ 3169

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ የሞያ ደረጃ IV/ የኮሌጅ ዲፕሎማ በማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች እና 3ኛ መንጃ ፍቃድ ያለው/ያላት ሆና/ሆኖ (የCOC የምዘና ውጤት ማቅረብ ይጠበቃል)

ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት የሰራ/ች

የስራ መደቡ የሚገኝበት ቦታ፡ ቃሊቲ

 

46. የሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ገንዘብ ተቀባይና ከፋይ

ደረጃ፡ 4

ብዛት፡ 1

ደመወዝ፡ 3169

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ የሙያ ደረጃ IV በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ ወይም ደረጃ የሰለጠነ/ች ሆኖ/ሆና የCOC የምዘና ውጤት ማቅረብ ይጠበቃል)

ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት የሰራ/ች

የስራ መደቡ የሚገኝበት ቦታ፡

 

47. የሥራ መደቡ መጠሪያ፡ የመጋዘን ሠራተኛ

ደረጃ፡ 3

ብዛት፡ 3

ደመወዝ፡ 1876

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ የኮሌጅ ዲፕሎማ /10+2 በሰፕላይስ ማኔጅመንት፣ በማቴሪያልስ ማኔጅመንት፣ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች የCOC የምዘና ውጤት ማቅረብ ይጠበቃል)

ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት የሰራ/ች

የስራ መደቡ የሚገኝበት ቦታ፡ ቃሊቲ

 

48. የሥራ መደቡ መጠሪያ፡ የመጋዘን ሠራተኛ

ደረጃ፡ 3

ብዛት፡ 3

ደመወዝ፡ 1876

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ የኮሌጅ ዲፕሎማ /10+2/በሰፕላይስ ማኔጅመንት፣ በማቴሪያልስ ማኔጅመንት፣ በአካውንቲንግ፣ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች

ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 2/4 ዓመት የሰራ/ች

የስራ መደቡ የሚገኝበት ቦታ፡ ቃሊቲ

 

49. የሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ታሊ ክለርክ

ደረጃ፡ 3

ብዛት፡ 2

ደመወዝ፡ 1876  

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ የሞያ ደረጃ IV በሰፕላይስ ማኔጅመንት፣ ማቴሪያልስ ማኔጅመንት፣ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች

ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት የሰራ/ች

የስራ መደቡ የሚገኝበት ቦታ፡ ቃሊቲ

 

50. የሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ሹፌር II

ደረጃ፡ 3

ብዛት፡ 1

ደመወዝ፡ 1876

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ 10/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀና 3ኛ መንጃ ፈቃድ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች

ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት የሰራ/ች

የስራ መደቡ የሚገኝበት ቦታ፡ ቃሊቲ

 

51. የሥራ መደቡ መጠሪያ፡ የነዳጅ፣ ዘይትና ቅባት አዳይ 

ደረጃ፡ 3

ብዛት፡ 1

ደመወዝ፡ 1876

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ የሙያ ደረጃ IV የኮሌጅ ዲፕሎማ በሰፕላይስ ማኔጅመንት፣ በማቴሪያልስ ማኔጅመንት፣ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች የCOC የምዘና ውጤት ማቅረብ ይጠበቃል፡፡

ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት የሰራ/ች

የስራ መደቡ የሚገኝበት ቦታ፡ ቃሊቲ

 

52. የሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ዶክመንት ከስቶዲያን

ደረጃ፡ 3

ብዛት፡ 2

ደመወዝ፡ 1876  

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ የሞያ ደረጃ IV የኮሌጅ ዲፕሎማ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች ሆኖ/ሆና የCOC የምዘና ውጤት ማቅረብ ይጠበቃል፡፡

ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት የሰራ/ች

የስራ መደቡ የሚገኝበት ቦታ፡ ቃሊቲ

 

53. የሥራ መደቡ መጠሪያ፡ አትክልተኛ

ደረጃ፡ 1

ብዛት፡ 3

ደመወዝ፡ 650

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ 12ኛ/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች ወይም 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች

ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 1/2 ዓመት የሰራ/ች

የስራ መደቡ የሚገኝበት ቦታ፡ 2 ለዋ/መ/ቤት እና 1 ለቃሊቲ 

 

54. የሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ኢንሹራንስ ኦፊሰር

ደረጃ፡ 6

ብዛት፡ 1

ደመወዝ፡ 4484

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በኢንሹራንስና ባንኪንግ ማኔጅመን፣ በማኔጅመንት፣ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች

ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት የሰራ/ች

የስራ መደቡ የሚገኝበት ቦታ፡ ዋ/መ/ቤት  

 

ማሳሰቢያ፡-

  1. በድርጅቱ መመሪያ መሠረት የትራንስፖርት አበል ይከፍላል እንዲሁም ሌሎች ጥቅማጥቅሞች ይኖሩታል፡፡
  2. ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
  3. የስራ ልምድ በሚያዘው ከምረቃ በኋላ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
  4. አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከአንድ ጉርድ ፎቶግራፍ እና CV ጋር በማያያዝ ለገሀር በሚገኘው ዋና መ/ቤት የሰው ሀብት አመራርና ልማት መምሪያ እና በየቅ/ጽ/ቤቱ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

ስልክ ቁጥር፡- 0115 51 82 80

የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists