Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ / የአውቶሞቢል መንጃ ፈቃድ /

 

Organization: መተሃራ ስኳር ፋብሪካ

 

Salary : 2458 ብር - 8310 ብር

 

Posted:2016-09-23

 

Application Dead line:2016-10-03

 




መተሃራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ሥራ ፈላጊዎች አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡


ተ.ቁ

የሥራ መደብ መጠሪያ

ዝቅተኛ ፈላጊ መስፈርት

የደመወዝ ደረጃ

የቅጥር ሁኔታ

ደመወዝ

የሥራ ቦታ

1

የኤሌክትሪካልና ኢንስትሩመንት ዲዛይን ባለሙያ

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪና የ2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት

18

በቋሚነት

8310

መተሐራ

2

የኤሌክትሪካል ጥገና ሱፐርቫይዘር

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪና የ2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት

18

በቋሚነት

8310

መተሐራ

3

የመለስተኛ መኪና ሾፌር

10 ክፍል ያጠናቀቀ ደረጃ I የአውቶሞቢል መንጃ ፈቃድ ያለው ወይም 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ፣3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለውና 1 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት

4

በቋሚነት

2458

አዲስ አበባ

 

ማሳሰቢያ፡

  • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
  • በተራ ቁጥር 3 ከተገለጸው የስራ መደብ በስተቀር ድርጅት የመጠለያ ቤት፣ የመብራት፣ የውሃና የህክምና አገልግሎት ለሠራተኛው ከነቤተሰቡ በነፃ ይሰጣል፡፡
  • ተወዳድረው ያሸነፉ እጩዎች ቅጥር የሚከናወነው በፊት ከነበሩት ድርጅት መልቀቂያ/ክሊራንስ/ አስቀድመው ሲያቀርቡ ብቻ ነው፡፡
  • ከግል ድርጅቶች የሚሰጥ የሥራ ልምድ ማስረጃ ግብር ስለ መክፈሉ የሚገልጽ መሆን አለበት፡፡
  • ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 የስራ ተከታታይ ቀናት (ቅዳሜ እስከ 6፡00 ያለውን ጨምሮ) የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከማመልከቻና ሲቪ ጋር በማያያዝ ሜክሲኮ አደባባይ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 122 ወይም መተሐራ ስኳር ፋብሪካ የሰው ሃብት ሥራ አመራር ቡድን ቢሮ ቁጥር 24 በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
  • ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ 0115513180/0224550100 ይደውሉ፡፡ 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists