Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ ኢኮኖሚክስ

 

Organization: የኢተዮጵያ ስፔስሳይንስ ሶሳይቲ

 

Salary : በድርጅቱ ስኬል መሰረት

 

Posted:2016-09-26

 

Application Dead line:2016-10-04

 

 

 

 

ተ.ቁ

የሥራ መደብ መጠሪያ

ደመወዝ

ብዛት

አግባብ ያለው ስራ ልምድ

1

ፀሐፊና ገንዘብ ያዥ

በድርጅቱ ስኬል መሰረት

1

በጽህፈት በቀድሞው 12ኛ/ በአዲሱ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ በሴክሬታሪያል ሳይንስ 1ኛ፣ 2ኛ ዓመት የኮሌጅ ት/ት ያጠናቀቀ / ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማ፣ 10+3 የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ት/ት ያጠናቀቀች፣ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የት/ት ዓይነት የ1ኛ፣ 2ኛ፣ 3ኛ፣ 4ኛ ዓመት የኮሌጅ ት/ት ዲፕሎማ ያለው/ያላት  

2

የግንኙነት ሃላፊ

በድርጅቱ ስኬል መሰረት

1

በማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ ኢኮኖሚክስ

 

  1. አመልካቾች የተሟላ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎችን ከCV ጋር አያይዘው በፖስታ ቁጥር 8412 ወይም በኢሜል ethiopiaspace@gmail.com መላክ ይችላሉ፡፡
  2. የስራ ቦታ ለሁለቱም የስራ መደቦች አዲስ አበባ ነው፡፡
  3. ምዝገባው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የስራ ቀናት ይካሄዳል፡፡

        ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር ፡- +251 11 8 67 76 99 ሞባይል፡- +0922 72 37 45

                             የኢተዮጵያ ስፔስሳይንስ ሶሳይቲ 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists