Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በጽህፈት ስራና ቢሮ አስተዳደር /በጠቅላላ መካኒክስ/አውቶ መካኒክ/በጀነራ

 

Organization: በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የአቃቂ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

 

Salary : 4,427 - 5,933

 

Posted:2016-09-13

 

Application Dead line:2016-10-03

 




በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የአቃቂ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡


ተ.ቁ

ክፍት የስራ መደቡ መጠሪያ

ደረጃ

ደመወዝ

ብዛት

ተፈላጊ ችሎታ

የቅጥር ሁኔታ

1

የጽህፈትና የቢሮ አስተዳደር ኦፊሰር I

9

4,427

1

በጽህፈት ስራና ቢሮ አስተዳደር የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም ቴ.ሙ. ዲፕሎማ እና 2/4 ዓመት የስራ ልምድ

በቋሚነት

2

የውሃ ቦቴ ስምሪት አስተባባሪ

11

5,933

1

በጠቅላላ መካኒክስ/አውቶ መካኒክ/ሀይድሮሊክስ የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም ቴ.ሙ. ዲፕሎማ እና 2/4 ዓመት የስራ ልምድ 

ለ6 ወር በኮንትራት

3

ቴክኒሽያን II 

9

4,427

4

በጀነራል መካኒክስ /ቧንቧ ስራ/ ሰርቬይንግ ቴ.ሙ. ዲፕሎማ እና 4 ዓመት የስራ ልምድ

ለ6 ወር በኮንትራት

 

በዚህ መሰረት ከዚህ በላይ የተመለከተውን መስፈርት የሚያሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት ጊዜ ውስጥ የትምህርት የስራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አቃቂ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 09 በአካል ቀርበው መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

ማሳሰቢያ ፡- የተጠየቀው የስራ ልምድ የትምህርት ደረጃ ከተገኘ በኃላ መሆን አለበት፡፡

በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የአቃቂ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists