Job Type:University / College

 

Fields of Education: በነርሲንግ/በ Reproductive Health/በ Adult Nursing /Midwifery/በሴክሬታያል ሳይንስ፣ በአይ?

 

Organization: ቅድስት ልደታ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ

 

Salary : በኮሌጁ ስኬል መሰረት

 

Posted:2016-09-25

 

Application Dead line:2016-10-07

 




ቅድስት ልደታ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ከዚህ በታች በተመለከቱት ክፍት የሥራ ቦታዎች (የሥራ መደቦች) ላይ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ስለሚፈልግ ተፈላጊውን መስፈርት የሚያሟሉትን አመልካቾች ይጋብዛል፡፡


ተ.ቁ

የስራ መደብ መጠሪያ

ብዛት

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና ዝግጅት

የሥራ ልምድ

ደመወዝ

1

ሌክቸረር

1

በነርሲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ኖሮት/ሯት በ Reproductive Health የማስተርስ ዲግሪ ያለው/ያላት

ቢያንስ 2 ዓመት ከዚያ በላይ የማስተማር ልምድ ያለው/ያላት

በኮሌጁ ስኬል መሰረት

2

ሌክቸረር

1

በነርሲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ኖሮት/ሯት በ Adult Nursing የማስተርስ ዲግሪ ያለው/ያላት

ቢያንስ 2 ዓመት ከዚያ በላይ የማስተማር ልምድ ያለው/ያላት

በኮሌጁ ስኬል መሰረት

3

ሌክቸረር

1

በ Midwifery የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት

ቢያንስ 2 ዓመት ከዚያ በላይ የማስተማር ልምድ ያለው/ያላት

በኮሌጁ ስኬል መሰረት

4

የትምህርት ፕሮግራም  አስተባባሪ

1

ከቴክኒክ እና ሙያ ኮሌጅ በሴክሬታያል ሳይንስ፣ በአይሲቲ፣ በጤና ሳይንስ ዘርፎች፣ወይንም በተመሳሳይ ሙያ በደረጃ 4 እና ከዚያ በላይ የጨረሰ/ች

በሙያ ዘርፍ ቢያንስ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሠራ/ች

በኮሌጁ ስኬል መሰረት

5

የሰው ሀብት አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ኃላፊ

1

በሰው ሀብት አስተዳደር ከታወቀ ኮሌጅ በደረጃ 5 የጨረሰ/ች፣ ወይንም የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት

በደረጃ 5 የጨረሰና በሙያው 6 ዓመት የሠራ/ች / በመጀመሪያ ዲግሪ የጨረሰና በሙያው 2 ዓመት የሠራ/ች

በኮሌጁ ስኬል መሰረት

 

ማሳሰቢያ፡- ከዚህ በላይ የተመለከተውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የማይመለስ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ኮፒ ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት በኮሌጁ አስተዳደር እና ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 305/306 ዘወትር በሥራ ሰዓት በማቅረብ ማመልከት ወይም በፖ.ሳ.ቁ 24434/1000 አዲስ አበባ በማለት መላክ ትችላላችሁ፡፡

አድራሻ፡ ባልቻ ሆስፒታል ፊት ለፊት ቅድስት ልደታ ህንፃ ላይ በስልክ ቁጥር 011-5-54-81 88/ 0913-18 -66-44

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists