Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ /በአውቶ መካኒክ/ በመካኒካል ኢንጅነሪንግ /በጋዜጠ

 

Organization: የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሸከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥ??

 

Salary : 1890 ብር - 8165 ብር

 

Posted:2016-10-01

 

Application Dead line:2016-10-07

 

 

 

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሸከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች ላይ ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

የስራ መደብ መጠሪያ

ተፈላጊ ችሎታ

ደረጃ

ደመወዝ

ብዛት

የስራ ቦታ

የትምህርት ዓይነት

የትምህርት ደረጃ

አግባብ ያለው የስራ ልምድ

1

የትምህርት ስልጠናና የጥናት ከፍተኛ ባለሙያ

በአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ /በአውቶ መካኒክ/ በመካኒካል ኢንጅነሪንግ /በትራስፖርት ኢንጅነሪንግ/በትራንስፖርት ኢኮኖሚክስ/በትራንስፖርት ማኔጅመንት በትምህርት ዕቅድና ስራ አመራር፣ በስርዓተ ትምህርት ወይም በተዛማጅ የሙያ መስክ 

ሁለተኛ ዲግሪ የመጀመሪያ ዲግሪ

1 ዓመት

3 ዓመት

XII

8165

1

ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

2

የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ብቃት ፈቃድ ባለሙያ

በአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ፣ በአውቶ መካኒክ፣ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በማኔጅመንት፣ በቢዝነስ አድሚንስትሬሽን፣ ወይም በተዛማጅ የሙያ መስክ እና በተጨማሪም የኮምፒዩተር ክህሎት 

ሁለተኛ ዲግሪ የመጀመሪያ ዲግሪ ሁለተኛ ዲግሪ የመጀመሪያ ዲግሪ

0 ዓመት

2 ዓመት

4 ዓመት

6 ዓመት

XI

7290

20

ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

3

ከፍተኛ የኮሙኒኬሽን ባለሙያ

በጋዜጠኝነትና ኮሙኒኬሽን /ፖለቲካል ሳይንስና አለም አቀፍ ግንኙነት /በቋንቋና ስነጽሁፍ /በህዝብ ግንኙነት

ሁለተኛ ዲግሪ የመጀመሪያ ዲግሪ

4 ዓመት

6 ዓመት

X

6284

1

በማዕከል

4

ሲኒየር ኦዲት ኦፊሰር

በአካውንቲንግ/በማኔጅመንት/ በኢኮኖሚክስ/በባንኪንግ እና ፋይናንስ አስተዳደር

ሁለተኛ ዲግሪ የመጀመሪያ ዲግሪ

4 ዓመት

6 ዓመት

X

6284

1

በማዕከል

5

የኦዲት ኦፊሰር

በአካውንቲነግ/በማኔጅመንት/ በኢኮኖሚክስ/በባንኪንግ እና ፋይናንስ አስተዳደር 

ሁለተኛ ዲግሪ የመጀመሪያ ዲግሪ

3 ዓመት

5 ዓመት

VIII

 4327

1

በማዕከል

6

ፋይናንስ ኦፊሰር

በአካውንቲንግ/በማኔጅመንት /በቢዝነስ አድሚንስትሬሽን 

ሁለተኛ ዲግሪ የመጀመሪያ ዲግሪ

3 ዓመት

5 ዓመት

VIII

4327

7

ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

7

የህግ አገልግሎት ባለሙያ

በህግ

ሁለተኛ ዲግሪ የመጀመሪያ ዲግሪ

3 ዓመት

5 ዓመት

IX

5236

5

ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

8

የስነ ምግባር መኮንን

በህግ፣ በስነምግባር ፍልስፍና፣ በፖለቲካል ሳይንስ፣ በማኔጅመንት፣ በሶሾሎጂና ሶሻል ሳይንስ

ሁለተኛ ዲግሪ የመጀመሪያ ዲግሪ

 4 ዓመት

6 ዓመት

X

6284

1

በማዕከል

9

የሂሳብ ሰነድ ያዥ

በአካውንቲንግ/በማኔጅመንት/በቢዝነስ አድሚንስትሬሽን 

ኮሌጅ ዲፕሎማ

3 ዓመት

VI

2884

2

በማዕከል

10

የሪከርድና ማኅደር ሰራተኛ

ማኔጅመንት/ላይብረሪ ሳይንስ/ በኮምፒዩተር ሳይንስ/ በቢዝነስ አድምኒስትሬሽን/ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተዛማጅ የሙያ መስክ እና በተጨማሪም የኮምፒዩተር ክህሎት 

ኮሌጅ ዲፕሎማ

7 ዓመት

VII

3547

15

ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

11

የጥናት እቅድና በጀት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር

በኢኮኖሚክስ፣ በስታትስቲክስ፣ በደቨሎፕመንት ስተዲስ፣ በደቨሎፕመንት ፕላኒንግ፣ በአካውንቲንግ፣ በማኔጅመንት

ሁለተኛ ዲግሪ የመጀመሪያ ዲግሪ

6 ዓመት

8 ዓመት

XIV

9700

1

በማዕከል

12

ዕቅድና በጀት ክትትልና ግምገማ ኦፊሰር

በኢኮኖሚክስ፣በስታትስቲክስ፣ በደቨሎፕመንት ስተዲስ፣ በደቨሎፕመንት ፕላኒንግ፣ በአካውንቲንግ፣ በማኔጅመንት

ሁለተኛ ዲግሪ የመጀመሪያ ዲግሪ

3 ዓመት

5 ዓመት

VIII

4327

1

በማዕከል

13

የመረጃ ዴስክ አገልግሎት ሰራተኛ

በቀለም ትምህርት

12ኛ/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች

4 ዓመት

IV

1890

7

ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

14

የጽሕፈትና ቢሮ አስተዳደር ኦፊሰር I

በሴክሬተሪያል ሳይንስና ቢሮ አስተዳደር

ኮሌጅ ዲፕሎማ

3 ዓመት

5 ዓመት

VI

2884

11

በማዕከል

15

ኤግዚኪዩቲቭ የጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር ባለሙያ

በሴክሬተሪያል ሳይንስና ቢሮ አስተዳደር

ኮሌጅ ዲፕሎማ

5 ዓመት

7 ዓመት

VIII

4327

1

በማዕከል

16

ሲኒየር የንብረት ምዝገባና ቁጥጥር ኦፊሰር

በአካውንቲንግ፣ በማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በሰፕላይ ማኔጅመንት፣ በማርኬቲንግ፣ በፐርቸዚንግ

ሁለተኛ ዲግሪ የመጀመሪያ ዲግሪ

4 ዓመት

6 ዓመት

X

6284

1

በማዕከል

17

የተግባር ፈተና ኬዝ ቲም መሪ

በአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ /በአውቶ መካኒክ/ መካኒካል ኢንጅነሪንግ/ ወይም በተዛማጅ የሙያ መስክ

ሁለተኛ ዲግሪ የመጀመሪያ ዲግሪ

2 ዓመት

4 ዓመት

XIII

8982

1

ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

18

የንድፈ ሀሳብ ፈተና ሂደት ኦዲት ከፍተኛ ባለሙያ

በአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ/በአውቶ መካኒክ/ መካኒካል ኢንጅነሪንግ በአካውንቲንግ በማኔጅመንት /በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን /ወይም በተዛማጅ የሙያ መስክ እና የኮምፒዩተር ክህሎት

ሁለተኛ ዲግሪ የመጀመሪያ ዲግሪ

1 ዓመት

3 ዓመት

XII

8165

1

ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

19

የንብረት ግምጃ ቤት ኦፊሰር

በሰፕላይስ ወይም ፐርቸዚንግ ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ፣ ማኔጅመንት

የኮሌጅ ዲፕሎማ የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ

4 ዓመት

6 ዓመት

VII

3547

1

በማዕከል

20

የሁለገብ ጥገና አገልግሎት ኦፊሰር

በጄኔራል መካኒክ/በኤሌትሪካል መካኒክ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የትምህርት መስክ

የኮሌጅ ዲፕሎማ የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ

3 ዓመት

5 ዓመት

V

2344

1

በማዕከል

21

ድጋፍ ሰጪና የጥገና ባለሙያ

በኮምፒውተር ኢንጅነሪንግ፣ በኮምፒውተር ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተዛማጅ የሙያ መስክ

ሁለተኛ ዲግሪ የመጀመሪያ ዲግሪ

3 ዓመት

5 ዓመት

XII

8165

6

ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

22

መዝገብ ቤት/ሪከርድና ማህደር

በሰው ኃብት አስተዳደር/በሪከርድና ማህደር

የኮሌጅ ዲፕሎማ የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ

3 ዓመት

5 የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ

V

2344

1

በማዕከል

23

ሾፌር II

በቀለም ትምህርት በአውቶ መካኒክስ የሰለጠነ

12ኛ/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ

4 ዓመት

VI

2844

6

ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

24

ሾፌር I

የቀለም ትምህርት፣ በአውቶ መካኒክስ የሰለጠነ

12ኛ/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ 3ኛ መንጃ ፈቃድ ያለው

3 ዓመት

V

2344

3

በማዕከል

 

ማሳሰቢያ፡-

  • ማመልከቻ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 /አምስት ተከታታይ የስራ ቀናት ብቻ ይሆናል፣
  • አመልካቾች የማስረጃቸውን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
  • ከግል ድርጅቶች የሚቀርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች የሥራ ግብር የተከፈለባቸው መሆኑን የሚገልጹ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
  • ለሌቭል ደረጃ የትምህርት ማስረጃዎች የብቃት ማረጋገጫ መቅረብ ይኖርበታል፡፡
  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፣
  • የመመዝገቢያ ቦታ ሃያ ሁለት ከጎላጎል አለፍ ብሎ በሚገኘው መክሊት ህንጻ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 310
  • ለተጨማሪ መረጃ የስልክ ቁጥር 011 833 34 20

 

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ

የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቀድና ቁጥጥር ባለስልጣን

 

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists