Job Type:University / College

 

Fields of Education: ማኔጅመንት የሰው ኃይል አስተዳደር/በላይብረሪ ሳይንስ በሰው ኃይል በሕዝ?

 

Organization: የፍሬ ህይወት ቁ.1 የመጀ/ደ/ት/ቤት

 

Salary : 1511 ብር - 3425 ብር

 

Posted:2016-10-01

 

Application Dead line:2016-10-11

 




የፍሬ ህይወት ቁ.1 የመጀ/ደ/ት/ቤት ባለው ክፍት የስራ መደብ ላይ ሠራተኞችን በቋሚነት ቀጥሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሰረት ከዚህ በታች የተገለጸውን የስራ መደብ የምታሟሉ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡


ተ.ቁ

የስራ መደ/መጠሪያ

የሚጠይቀው የት/ዓይነት

የሚጠይቀው የት/ደረጃና ተፈላጊ ችሎታ

ደረጃ

ደመወዝ

ብዛት

1

የሰው ኃይል አስተዳደር ኦፊሰር

ማኔጅመንት የሰው ኃይል አስተዳደር

የሕዝብ አስተዳደር ትምህርት መስክ እና በተመሳሳይ

የቴክኒክና ሙያ ት/ቤት ዲፕሎማ ወይም COC ኖሯቸው በደረጃ 2 የተመረቁ 10 ዓመት የስራ ልምድ

የኮሌጅ ዲፕሎማ 10+3 ወይም COC ኖሯቸው ደረጃ 3 የተመረቁ 8 ዓመት የስራ ልምድ

ከኮሌጅ በ3 ዓመተ የተገኘ ዲፕሎማ ወይም COC ኖሯቸው በደረጃ 4 የተመረቁ 6 ዓመት የስራ ልምድ

መፕ-10

2628

2

2

የውስጥ ኦዲት ኦፊሰር

በሂሳብ አያያዝ በማኔጅመንት

በኢኮኖሚክስ

በፋይናንስ ማኔጅመንት

በአካውንቲንግና በተመሳሳይ

የቴክኒክና ሙያ ት/ቤቶች ዲፕሎማ ወይም COC ኖሯቸው በደረጃ 2 የተመረቁ 10 ዓመት የስራ ልምድ

የኮሌጅ ዲፕሎማ 10+3 ወይም COC ኖሯቸው ደረጃ 3 የተመረቁ 8 ዓመት የስራ ልምድ

ከኮሌጅ በ3 ዓመት የተገኘ ዲፕሎማ ወይም COC ኖሯቸው በደረጃ 4 የተመረቁ 6 ዓመት የስራ ልምድ

መፕ-10

2628

1

3

የውስጥ ኦዲት ኦፊሰር

በሂሳብ አያያዝ በማኔጅመንት በኢኮኖሚክስ ፋይናንስ ማኔጅመንትና በተመሳሳይ

የቴክኒክና ሙያ ት/ቤት ዲፕሎማ ወይም COC  ኖሯቸው በደረጃ 2 የተመረቁ 10 ዓመተ የስራ ልምድ

የኮሌጅ ዲፕሎማ 10+3 ወይም COC ኖሯቸው 6 ዓመት የስራ ልምድ

ከኮሌጅ በ3 ዓመት የተገኘ ዲፕሎማ ወይም ኖሯቸው COC በደረጃ 4 የተመረቁ 4 ዓመት የስራ ልምድ

መፕ-9

2298

1

4

ፋይናንስ ኦፊሰር

በሂሳብ አያያዝ በማኔጅመንተ በኢኮኖሚክስ ፋይናንስ ማኔጅመንት እና በተመሳሳይ

የቴክኒክና ሙያ ት/ቤት ዲፕሎማ ወይም COC ኖሯቸው በደረጃ 2 የተመረቁ 8 ዓመት የስራ ልምድ

የኮሌጅ ዲፕሎማ/

10+3  ወይም COC ኖሯቸው በደረጃ 3 የተመረቁ 6 ዓመት የስራ ልምድ

ከኮሌጅ በ3 ዓመት የተገኘ ዲፕሎማ ወይም COC ኖሯቸው በደረጃ 4 የተመረቁ 4 ዓመት የስራ ልምድ

መፕ-9

2298

1

5

የግዥ ኦፊሰር

በሂሳብ አያያዝ በማኔጅመንት በኢኮኖሚክስ ፋይናንስ ማኔጅመንት እና በተመሳሳይ

የቴክኒክና ሙያ ት/ቤት ዲፕሎማ ወይም COC ኖሯቸው በደረጃ 2 የተመረቁ 8 ዓመት የስራ ልምድ የኮሌጅ ዲፕሎማ/

10+3  ወይም COC ኖሯቸው በደረጃ 3 የተመረቁ 6 ዓመት የስራ ልምድ

ከኮሌጅ በ3 ዓመት የተገኘ ዲፕሎማ ወይም COC ኖሯቸው በደረጃ 4 የተመረቁ 4 ዓመት የስራ ልምድ

መፕ-9

2298

1

6

የንብረት ግምጃ ቤት ኦፊሰር

በሂሳብ አያያዝ በንብረት አስተዳደር በማኔጅመንተ በኢኮኖሚክስ

የቴክኒክና ሙያ ት/ቤት ዲፕሎማ ወይም COC ኖሯቸው በደረጃ 2 የተመረቁ 6 ዓመት የስራ ልምድ የኮሌጅ ዲፕሎማ/

10+3  ወይም COC ኖሯቸው በደረጃ 3 የተመረቁ 4 ዓመት የስራ ልምድ

ከኮሌጅ በ3 ዓመት የተገኘ ዲፕሎማ ወይም COC ኖሯቸው በደረጃ 4 የተመረቁ 2 ዓመት የስራ ልምድ

መፕ-8

2008

1

7

የተማሪዎች ሪከርድ ኦፊሰር

በላይብረሪ ሳይንስ በሰው ኃይል በሕዝብ አስ/ር በቀለም ት/ት

በቀድሞው 12ኛ በአሁኑ 10ኛ ወይም 6 ዓመተ የስራ ልምድ

10+1 ወይም COC ኖሯቸው 1 4 ዓመት የስራ ልምድ

10+3 ወይም ደረጃ 2 2 ዓመት የስራ ልምድ

10+3 ወይም ደረጃ 4 COC ኖሯቸው ደረጃ 3 0 ዓመት የስራ ልምድ

ጽሂ-7

1511

1

8

የጽሕፈትና ቢሮ አስተዳደር ኦፊሰር

በኮምፒውተር ሳይንስና አስተዳደር ማኔጅመንት

በቀድሞው 12ኛ በአሁኑ 10ኛ ወይም በደረጃ 1 COC  8 ዓመት የስራ ልምድ

10+1 ወይም ደረጃ 2 COC ኖሯቸው 6 4 ዓመት የስራ ልምድ

10+2 ወይም ደረጃ 3 COC ኖሯቸው 4 ዓመት የስራ ልምድ

10+3 ወይም ደረጃ 3 COC ኖሯቸው ደረጃ 4 የተመረቁ 2 ዓመት የስራ ልምድ

ጽሂ-8

1743

1

9

የሂሳብ ሰነድ ያዥ

በሂሳብ አያያዝ በማኔጅመንት

በቀድሞው 12ኛ በአሁኑ 10ኛ ወይም በደረጃ 1 COC ኖሯቸው 8 ዓመት የስራ ልምድ

10+1 ወይም ደረጃ 2 COC ኖሯቸው 6  ዓመት የስራ ልምድ

10+2 ወይም ደረጃ 3 COC ኖሯቸው 4 ዓመት የስራ ልምድ

10+3 ወይም ደረጃ 3 COC ኖሯቸው ደረጃ 4 የተመረቁ 2 ዓመት የስራ ልምድ

ጽሂ-8

1743

1

10

ዕቅድና በጀት ክትትል ግምገማ ኦፊሰር

በሂሳብ አያያዝ በማኔጅመንት ኢኮኖሚክስ፣ ፋይናንስ ማኔጅመንትና በተመሳሳይ

የቴክኒክና ሙያ ት/ቤት ዲፕሎማ ወይም COC ኖሯቸው በደረጃ 2 የተመረቁ 10 ዓመት የስራ ልምድ የኮሌጅ ዲፕሎማ/

10+3  ወይም COC ኖሯቸው በደረጃ 3 የተመረቁ 6 ዓመት የስራ ልምድ

ከኮሌጅ 3 ዓመት  ዲፕሎማ ወይም COC ኖሯቸው በደረጃ 4 የተመረቁ 4 ዓመት የስራ ልምድ

መፕ-9

1743

1

11

የጥገና አገልግት ኦፊሰር

በቧንቧ ስራ በብረታ ብረት ስራ በኤሌክትሪክ ስራ በመካኒካል ስራ

የኮሌጅ ዲፕሎማ COC ኖሯቸው በደረጃ 2 የተመረቁ 2 ዓመት የስራ ልምድ

የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ ወይም ደረጃ 3 የተመረቀ 0 ዓመት የስራ ልምድ 

መፕ-6

1511

1

12

የግዥ ንብረት ጠቅላላ አገልግሎት የኬዝ ቲም አስተባባሪ

በሂሳብ አያያዝ፣ በንብረት አያያዝ፣ በማኔጅመንት፣ በተመሳሳይ

የባችለር ዲግሪና 6 ዓመት የስራ ልምድ ወይም የማስተርስ ዲግሪና 4 ዓመት የስራ ልምድ

የዶክትሬት ዲግሪና 2 ዓመት የስራ ልምድ

ፕሳ-5

3425

1

13

የቤተ ሙከራ ባለሙያ

(በተፈጥሮ ሳይንስ) (ባዮሎጂ፣ ፊዚክስ፣ ኬሚስትሪ)

10+3  ዲፕሎማና 4 ዓመት የስራ ልምድ 10+3 ዲፕሎማ ወይም COC ኖሯቸው በደረጃ 3

የተመረቁ 2 ዓመት የስራ ልምድ

መፕ-6

1511

1

14

የክፍያና ሂሳብ ግዥ ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት አስተባባሪ

በሂሳብ አያያዝ፣ በማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በፋይናንስ ማኔጅመንትና በተመሳሳይ

የባችለር ዲግሪና 7 ዓመት የስራ ልምድ

የማስተርስ ዲግሪ 5 ዓመት የስራ ልምድ

የዶክትሬት ዲግሪና 3 ዓመት የስራ ልምድ

ፕሣ-6

3909

1

 

ማሳሰቢያ፡-

አመልካቾች በማስታወቂያ የተገለጸውን የትምህርት ማስረጃ እና ልዩ ልዩ ሰነዶች ኦርጂናል ከአንድ ፎቶ ኮፒ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት ብቻ በሰው ኃይል አስተዳደር ጽ/ቤት እየቀረባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በመግለጽ ዘግይቶ የሚመጣ አመልካች ግን የማንቀበል መሆኑን እንገልፃለን፡፡

አድራሻ፡- ከሜክሲኮ ወደ ሳር ቤት መሄጃ ሌጆ አሉሙኒየም ምጣድ ፋብሪካ አጠገብ ስልክ ቁጥር 011 515 78 18

የፍሬ ህይወት ቁ.1 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists