Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በማኔጅመንት፣ በቢዝነስ፣ በማኔጅመንት በሰው ሀብት ሥራ አመራር፣ በሕዝ??

 

Organization: ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ

 

Salary : 2008 - 5081

 

Posted:2016-10-11

 

Application Dead line:2016-10-18

 

 

 

 

የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች በተጠቀሱት ክፍት የሥራ መደቦች በቋሚነት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ መሥፈርቱን የምታሟሉ እንድትወዳደሩ ተጋብዛችኃል፡፡


ተ.ቁ

የሥራ መደብ መጠሪያ

ደረጃ

ደመወዝ

ብዛት

የትምህርት ደረጃ

የሥራ ልምድ

1

የሰው ሀብት አስተዳደር ቡድን መሪ

ፕሳ-8

5081

1

በማኔጅመንት፣ በቢዝነስ፣ በማኔጅመንት በሰው ሀብት ሥራ አመራር፣ በሕዝብ አስተዳደር፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በፐርሶኔል አድሚኒስትሬሽን፣ በፐብሊክ ሴክተር አድሚኒስትሬሽን ፣ በትምህርት አስተዳደር፣ በትምህርት ዕቅድና ሥራ አመራር፣በዴቨሎፕመንት ማኔጅመንት የመጀመሪያ ወይም 2ኛ ዲግሪ

ለመጀመሪያ ዲግሪ 9 ዓመት ለሁለተኛ ዲግሪ 7 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላት

2

ከፍተኛ እቅድ ዝግጅትና ግምገማ ባለሙያ  I

ፕሳ-7

4461

1

በኢኮኖሚክስ፣ በማኔጅመንት በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም 2ኛ ዲግሪና

8 ዓመት ለመጀመሪያ ዲግሪና 6 ዓመት ለሁለተኛ ዲግሪ አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

3

ከፍተኛ ፋይናንስ ባለሙያ I

ፕሳ-7

4461

1

በአካውንቲንግ. በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በባንኪንግና ፋይናንስ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በማኔጅመንት፣ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም 2ኛ ዲግሪና IBEX የሠለጠነ  

የመጀመሪያ ዲግሪ 8 ዓመት ለሁለተኛ ዲግሪ 6 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

4

አካውንታንት II

ፕሳ-5

3425

1

በአካውንቲንግ. በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በባንኪንግና ፋይናንስ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በማኔጅመንት፣ በሠርቲፋይድ አካውንቲንግ፣ በኮምፒውተራይዝድ አካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም 2ኛ ዲግሪ

የመጀመሪያ ዲግሪ 6 ዓመት ለሁለተኛ ዲግሪ 4 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

5

የግዥ ባለሙያ II

ፕሳ-5

3425

1

በማኔጅመንት፣ በአካውንቲንግ፣ በፐርቼዚንግ፣ በፐርቸዚንግና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ በሰፕላይ ማኔጅመንት፣ በፕሮክዩርመንትና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በሴልስ ማን ሺፕ በማርኬቲንግ፣ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም 2ኛ ዲግሪ

የመጀመሪያ ዲግሪ 6 ዓመት ለሁለተኛ ዲግሪ 4 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

6

የሰው ሃብት ሥራ አመራር ባለሙያ I

ፕሳ-4

3001

1

በማኔጅመንት፣ በአካውንቲንግ፣ በፐርቼዚንግ፣ በፐርቸዚንግና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ በሰፕላይ ማኔጅመንት፣ በፕሮክዩርመንትና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በሴልስ ማን ሺፕ በማርኬቲንግ፣ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም 2ኛ ዲግሪ

የመጀመሪያ ዲግሪ 5 ዓመት ለሁለተኛ ዲግሪ 3 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

7

ረዳት የግዥ ባለሙያ II

ፕሳ-3

2628

11

በማኔጅመንት፣ በአካውንቲንግ፣ በፐርቼዚንግ፣ በፐርቸዚንግና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ በሰፕላይ ማኔጅመንት፣ በፕሮክዩርመንትና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በሴልስ ማን ሺፕ በማርኬቲንግ፣ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም 2ኛ ዲግሪ

የመጀመሪያ ዲግሪ 4 ዓመት ለሁለተኛ ዲግሪ 2 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

8

ረዳት የፋይናንስ ባለሙያ II

ፕሳ-3

2628

1

በአካውንቲንግ፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በባንኪንግና ፋይናንስ፣ በአኮኖሚክስ፣ በማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም 2ኛ ዲግሪ

የመጀመሪያ ዲግሪ 4 ዓመት ለሁለተኛ ዲግሪ 2 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

9

ዋና ገንዘብ ያዥ

ፕሳ-11

2628

1

በአካውንቲንግ፣ በማኔጅመንት፣ በባንኪንግና ፋይናንስ በዲፕሎማ  ወይም በደረጃ  III  በደረጃ IV የተመረቀ/ች

ለዲፕሎማ ደረጃ III 7 ዓመት ለደረጃ IV 5 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

10

የዕቃ ግምጃ ቤት ሠራተኛ

ፕሳ-10

2298

1

በማኔጅመንት፣ በአካውንቲንግ፣ በሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ፕርቼዚንግ ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ በማርኬቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ፣በፕሮኪርዩመንት፣ በማቴሪያል ማኔጅመንት፣ በሎጂስቲክስ፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት ዲፕሎማ ወይም ደረጃ  IV

ለዲፕሎማ 6 ዓመት ለደረጃ IV 4 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት 

11

ሴክሬተሪ II

ፕሳ-9

2008

1

በሴክሬታሪያል ሳይንስ፣ኦፊስ ማኔጅመንት ወይም በአይቲ፣ በአይቲ ሙያ 10+3 ዲፕሎማ ደረጃ IV የት/ም ማስረጃ

ለዲፕሎማና ለደረጃ III 4 ዓመት ለደረጃ IV 2 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

12

ንብረት ፀሐፊ

ፕሳ-8

1743

1

በማኔጅመንት፣በአካውንቲንግ፣በሰፕላይስ ማኔጅመንት፣ በፐርቼዚንግና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ በማርኬቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በፕሮኪዩርመንት በማቴሪያል ማኔጅመንት፣ በሎጂስቲክስ፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት ዲፕሎማ ወይም ደረጃ IV

ለዲፕሎማ 4 ለደረጃ IV 2 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

13

የጽዳት ሰራተኛ

ፕሳ-2

650

1

4ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች

2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

14

ተላላኪ

ፕሳ-2

650

1

4ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች

2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

 


ማሳሰቢያ፡-

  • የመመዝገቢ ጊዜ፡- ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በስራ ሰዓት ለ7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ የትምህርት ማስረጃዎችን በመያዝ በካፋ ዞን አስተዳደር የጽ/ቤቱ ኃላፊ ቢሮ በአካል በመቅረብ ወይም ሰው በመላክና ሕጋዊ መታወቂያ በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
  • የስራ ቦታ፡- ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ቦንጋ
  • ከተራ ቁጥር ከ1 – 12 ለተጠቀሱት ለተጠቀሱት ክፍት የስራ መደቦች የኮምፒውተር ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
  • በተራ ቁጥር 5፣7፣9 እና 10 ለተጠቀሱት የስራ መደቦች ተያዥ ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡
  • በደረጃ ለቀረቡት የትምህርት ዝግጅቶች የብቃት ማረጋገጫ መቅረብ ይኖርበታል፡፡
  • የተወዳዳሪዎች ዕድሜ ከ18 ዓመት በላይ መሆን አለበት፡፡
  • ሴት ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ፡፡
  • ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- በ09-66-90-34-50/09-17-57-03-57 ይደውሉ፡፡

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists