Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: journalism, Language /computer science IT/

 

Organization: የኦሮሚያ የተቀናጀ የከተማ መሬት አያያዝ ሥርዓት ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ?

 

Salary : 7,893 / 6549

 

Posted:2016-10-14

 

Application Dead line:2016-10-27

 







የኦሮሚያ የተቀናጀ የከተማ መሬት አያያዝ ሥርዓት ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ነኮንትራንት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

 

ተ.ቁ

የሥራ መደብ መጠሪያ

ብዛት

ተፈላጊ ትምህርት ደረጃ

አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ 

ደረጃ

ደመወዝ

1

ከፍተኛ የኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ባለሙያ

1

MA/BA in journalism, Language international relation,

4/6

XV

7,893

2

የዌብ ማስተር ባለሙያ

1

MSC/BSC in computer science IT

2/4

XII

6549

 

ማሳሰቢያ፡-

የኦሮምና ቋንቋ (ማንበብ፣ መጻፍ፣ መስማትና መናገር) ችሎታ ተፈላጊ ነው፡፡

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት የትምህርት ማስረጃና የሥራ ልምድ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ቢፍቱ ህንፃ 7ኛ ፎቅ የሰው ኃይል አስተዳደር ክፍል በአካል ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

አድራሻ ስንጋ ተራ ኮሜርስ ፊት ለፊት ቢፍቱ ሕንፃ 7ኛ ፎቅ

የኦሮሚያ የተቀናጀ የከተማ መሬት መረጃ አያያዝ ሥርዓት ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽ/ቤት

 

 

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists