Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በማኔጅመንት፣ በHRM/በአካባቢ ጤና አጠባበቅ፣ የጤና መኮንን፣/ነርስ/ እና ??

 

Organization: የልደታ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ጽ/ቤት የሠው ሀብት ስ/አመ/ል/ደጋፊ

 

Salary : 3001 - 3425

 

Posted:2016-10-14

 

Application Dead line:2016-10-27

 





የልደታ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ጽ/ቤት የሠው ሀብት ስ/አመ/ል/ደጋፊ የስራ ሂደት ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡

 

ተ.ቁ

የሥራ መደብ መጠሪያ

ብዛት

የመደብ መታወቂያ ቁጥር

የስራ ደረጃ

መነሻ ደመወዝ

የሥራ ቦታ

ከስራ ጋር አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ

1

የህብረተሰብ ጤና አደጋዎች መከላከልና መቆጣጠር ኦፊሰር

10

ክ 23-ወ/01-09-016

ክ 23-ወ/01-09-012

ክ 23-ወ/01-09-019

ክ 23-ወ/01-09-020

ክ 23-ወ/01-09-020

ክ 23-ወ/01-09-015

ክ 23-ወ/01-09-015

ክ 23-ወ/01-09-014

ክ 23-ወ/01-09-009

ክ 23-ወ/01-09-015

ፕሣ  1/1

3145

በክፍል ከተማው ውስጥ ለሚገኙ ለ10ሩ ወረዳ ጤና ጽ/ቤቶች

በአካባቢ ጤና አጠባበቅ፣ የጤና መኮንን፣ BSc ነርስና የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት 0 ዓመት የሥራ ልምድ

2

ሲኒየር የሰው ሃብት አስተዳደር  ኦፊሰር

2

ክ 23-09-047

ክ 23-09-049

 

ፕሣ 5

3425

በክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት

በማኔጅመንት፣ በHRM እና በተመሳሳይ ያላቸው የትምህርት ዝግጅት የባችለር ዲግሪ 6 ዓመት የሥራ  ልምድ ያለው/ያላት በማስተርስ ዲግሪ 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

3

የሰው ሃብት ልማት ኦፊሰር

1

ክ 23-09-050

 

ፕሣ 4

3001

በክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት

በማኔጅመንት፣ በHRM እና በተመሳሳይ ያላቸው የትምህርት ዝግጅት የባችለር ዲግሪ 6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት በማተርስ ዲግሪ 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት  

4

ሲኒየር አካውንታንት

1

ክ 23-09-004

 

ፕሣ 4

3001

በክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት

በአካውንቲንግ እና በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ 5 ዓመት የሥራ ልምድ፣ በማስተር 3 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት 

5

የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ

1

ክ 23-09-003

 

ፕሣ 4

3001

በክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት

በኮምፒውተር ሳይንስ፣በኮምፒውተር ኢንጀነሪንግ፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም የመጀመሪያ ዲግሪ 5 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

 

 

የምዝገባ ጊዜ፡- ማስታወቂያው ከወታበት ቀን ጀመሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት

የምዝገባ ቦታ፡- ልደታ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የሠው ሀብት ስ/አመ/ል/ደጋፊ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 50

አድራሻ፡- ጎማ ቁጠባ

ማሳሰቢያ፡- ተወዳዳሪዎችለምዝገባ ሲመጡ የትምህርት ማረጃና የሥራ ልምድ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው፡፡

ከግል ድርጅት የሚቀርብ የሥራ ልምድ ማስረጃ ሥራ ግብር ለመክፈሉ ስልጣን ከተሰጠው አካል ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

ስልክ ቁጥር፡- 011 5500561

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists