Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በሲቪል ኢንጅነሪንግ/ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት / በአካውንቲንግ /

 

Organization: የግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ

 

Salary : 7,000.00 - 25,000.00

 

Posted:2016-10-16

 

Application Dead line:2016-10-25

 

 



ተ.ቁ

ክፍት የስራ መደቡ መጠሪያ

የመደብ መታወቂያ ቁጥር

የስራ መደብ ደረጃ

ደመወዝ

የስራ መደብ ብዛት

ተፈላጊ ችሎታ

1

የፕሮጀክት ሥራ አስኪያጅ

 

 

25,000.00

1

በሲቪል ኢንጅነሪንግ/ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት የትምህርት መስኮች ቢ.ኤስ ሲ ዲግሪ 15 ዓመት በሱፐርቪዥን የሥራ ልምድ ያለው ወይም ኤም ኤስ ሲ ዲግሪና 10 ዓመት በሱፐርቪዥን የሥራ ልምድ ያለው/ት፡፡ የቅጥር ሁኔታ ለ2 ዓመት በኮንትራት/

2

ከፍተኛ የበጀትና ሂሣብ ባለሙያ

 

 

7,000.00

1

በአካውንቲንግ የትምህርት መስክ ቢ.ኤ.ዲግሪና 8 ዓመት የሥራ ልምድ በፕሮጀክት የፋይናንስ ሥራ ልምድ ያለው/ት፡፡ የቅጥር ሁኔታ ለ2 ዓመት በኮንትራት/

 

ማሳሰቢያ፡-

  • ለሥራ መደቡ የሥራ ቦታ አዲስ አበባ፡፡ የቅጥር በኮንትራት ነው፡፡
  • ከተጠቀሰው ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርትና የሥራ ልምድ ዝግጅት ያላቸው አመልካቾች ሊመዘገቡ ይችላሉ፡፡
  • ፆታ አይለይም፣ ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
  • የመመዝገቢያ ቀን ማስታወቂያ በጋዜጣ ላይ ከወጣ ዕለት አንስቶ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ነው፡፡
  • በምዝገባው ወቅት አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡
  • የምዝገባው ቦታ 4 ኪሎ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት በስተጀርባ በኤጀንሲው የሰው ሃብት ሥ/አ/ል ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 27/28 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
  • መሥሪያ ቤቱ የሰርቪስ አገልግሎት ይሰጣል፡፡
  • አድራሻ፡- ስልክ ቁጥር 011-1-11-08-01
  • የግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists