Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: ሲቪል ኢንጅነሪንግ / ሳኒተሪ ኢንጅነሪንግ / ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ /

 

Organization: የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን፡፡

 

Salary : 10927 - 15722

 

Posted:2016-10-16

 

Application Dead line:2016-10-21

 

 


የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮፖሬሽን ከዚህ በታች በተመለከቱት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ሥራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

 

ተ.ቁ

የሥራ መደብ መጠሪያ

መነሻ ደመወዝ

ብዛት

የትምህርት ደረጃ

ሙያ

የሥራ ልምድ

ተጨማሪ መሥፈርት

የሥራ ቦታ

የቅጥር ሁኔታ

1

የኢንዱስትሪ ፓርክ ፕሮጀክት አስተባባሪ

15722

1

BSc/MSc

ሲቪል ኢንጅነሪንግ

6/4

 

ጅማ

ለ1 ዓመት በኮንትራት

2

ሳኒተሪ ኢንጀነር

13517

1

BSc/MSc

ሳኒተሪ ኢንጅነሪንግ

4/2

 

ጅማ

ለ1 ዓመት በኮንትራት

3

ኤሌክትሪካል ኢንጂነር

13517

1

BSc/MSc

ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ

4/2

 

ጅማ

ለ1 ዓመት በኮንትራት

4

የኮርፖሬት ጉዳዮች ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ ረዳት

10927

1

BA/MA

ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ ወይም ተመሳሳይ

4/2

በኮርፓሬት ቢዝነስና ፋይናንስ ዙሪያ ልምድና ችሎታ ያለው/ያላት

አዲስ አበባ

በቋሚነት

5

የኦፕሬሽንና ኢንዱስትሪ ፓርኮች አስተዳደር ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ ረዳት

10927

1

BA/MA

ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ ወይም ተመሳሳይ

4/2

በኦፕሬሽን፣ ሎጂስቲክ እና መሰል ሥራ ዙሪያ ልምድና ችሎታ ያለው/ያላት

አዲስ አበባ

በቋሚነት

6

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ ረዳት

10927

1

BA/MA

ሲቪል መሀንዲስ ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ ወይም በተመሳሳይ

4/2

በፕሮጀክቶች ክትትልና አፈጻጸም ዙሪያ ልምድና ችሎታ ያለው/ያላት

አዲስ አበባ

በቋሚነት

 

ማሳሰቢያ፡-

አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

የምዝገባ ቀን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 የሥራ ቀናት በስራ ሰዓት ብቻ ይሆናል፡፡

የምዝገባ ቦታ፡- ከአራት ኪሎ ወደ መገናኛ በሚወስደው መንገድ ኬንያ ኤምባሲ ፊት ለፊት ቢሻንጋሪ ሕንፃ ላይ በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት 2ኛ ፎቅ ሰው ሀብት ሥራ አመራር ቢሮ

በተጨማሪ ለጅማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ተመዝጋቢዎች አዲስ አበባ በሚገኘው በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት ወይም በጅማ ከተማ አስተዳደር ከንቲን ጽ/ቤት እየቀረባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን፡፡

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists