Job Type:Private Business

 

Fields of Education: በሂሳብና መዝገብ አያያዝ እንዲሁም Peachtree ጥሩ ችሎታና እውቀት ያላት

 

Organization: ኒዮ ባዮሜዲካል ኢንጀነሪንግ

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-10-19

 

Application Dead line:2016-11-01

 





ኒዮ ባዮሜዲካል ኢንጀነሪንግ ቀጥሎ በተጠቀሱት የሥራ መደብ ላይ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡- ፀሐፊነት

የትምህርት ደረጃ፡- ከታወቀ ኮሌጅ ዲፕሎማ 0 ዓመትና ከዛ በላይ

ተጨማሪ ችሎታ፡- የኮምፒውተር ችሎታ ያላትና እንግሊዝኛ ጥሩ

ደመወዝ፡- በስምምነት

የሥራ ቦታ፡- አዲስ አበባ

2. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ አካውንታንት

የትምህርት ደረጃ፡- ከታወቀ ኮሌጅ ዲግሪ/ ዲፕሎማ

የሥራ ልምድ፡- 0 ዓመት ዲግሪ/2 ዓመት ዲፕሎማ

ተጨማሪ  ችሎታ፡- በሂሳብና መዝገብ አያያዝ እንዲሁም Peachtree ጥሩ ችሎታና እውቀት ያላት

ደመወዝ፡ በስምምነት

የሥራ ቦታ፡- አዲስ አበባ

ማሳሰቢያ፡- አመልካቾች ይህ ማስታወቂ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት የማይመለስ ማመልከቻ ካሪኩለም ቪቴ የውጤት መግለጫና የሥራ ልምድ ፎቶ ኮፒ ከዋናው ጋር በመያዝ አባሬ መንገድ አእንደራሴ ሆተል አካባቢ ብርሃብ ጉዞ ት/ቤት አጠገብ በሚገኘው ቢሯችን ወጥተው መመዝገብ የምትችሉ መሆነን እንገልፃለን፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115 52 96 75/ 0118 50 16 07 ወይም 09 11 24 63 20 መደወል የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists