Job Type:Private Business

 

Fields of Education:

 

Organization: ተሾመ ጉዴ የተፈጥሮ የታሸገ የማዕድን ውሃ (ሰላም ውሃ)

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-10-26

 

Application Dead line:2016-11-04

 

 

 

ተ.ቁ.

የሥራ መደብ

የትምህርት ዝግጅት

የሥራ ልምድ

ጾታ

ብዛት

ደመወዝ

የቅጥር ሁኔታ

የሥራ ቦታ

1

የሽያጭና ማርኬቲንግ ኃላፊ

በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ በሽያጭና ማርኬቲንግ፣ በሰፕላይ ማኔጅመንት ወይም በማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ

በማምረቻ ወይም በማከፋፈያ ድርጅት ውስጥ በሽያጭና ማርኬቲንግ ሥራ ላይ ስድስት ዓመትና ከዚያ በላይ የሠራ/የሠራች ከዚህ ውስጥ ቢያንስ ለ2 ዓመት በኋላፊነት የሠራ/ የሠራች

ወንድ ወይም ሴት

1

በስምምነት

ቋሚ

ሻሸመኔ

2

የሽያጭና ማርኬቲንግ ከፍተኛ ባለሙያ

በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ በሽያጭና ማርኬቲንግ፣ በሰፕላይ ማኔጅመንት ወይም በማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ

በማምረቻ ወይም በማከፋፈያ ድርጅት ውስጥ በሽያጭና ማርኬቲንግ ሥራ ላይ አራት ዓመት የሠራ/የሠራች

ወንድ ወይም ሴት

2

በስምምነት

ቋሚ

ሻሸመኔ

3

ሲኒየር አካውንታንት

በአካውንቲንግ ወይም በፋይናንስና አካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ

በማምረቻ ድርጅት ውስጥ በአካውንታንትነት የ4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት:: በፒችትሪ የኮምፒውተር ሶፍትዌር መጠቀም የሚችል/የምትችል

ወንድ ወይም ሴት

1

በስምምነት

ቋሚ

ሻሸመኔ

4

ኮስት አካውንታንት

በአካውንቲንግ ወይም በፋይናንስና አካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ

በማምረቻ ድርጅት ውስጥ በኮስት አካውንታንትነት ቢያንስ የሦስት ዓመት ልምድ ያለው/ያላት:: በፒችትሪ የኮምፒዩተር ሶፍትዌር መጠቀም 1የሚችል/የምትችል

ወንድ ወይም ሴት

1

በስምምነት

ቋሚ

ሻሸመኔ

5

ኦዲተር

በአካውንቲንግ ወይም በፋይናንስና አካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ

በማምረቻ ድርጅት ውስጥ በኦዲተርነት ከአምስት ዓመት በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ ያላት በፒችትሪ የኮምፒዩተር ሶፍትዌር መጠቀም የሚችል/የምትችል

ወንድ ወይም ሴት

1

በስምምነት

ቋሚ

ሻሸመኔ

 

መመዘኛ የሚያሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቁያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ቀናት ውስጥ ኦርጅናል የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ዘወትር በሥራ ሰዓት፡-

1. አዲስ አበባ ቦሌ መድሀኔዓለም አጠገብ ኦሮሚያ ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 404 ወይም

2. ሻሸመኔ ቁብሳ ዱቄት ፋብሪካ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ::

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 046-1101268/ 046-1102039/ 0940-000000 በመደወል ማነጋገር ይቻላል::

ተሾመ ጉዴ የተፈጥሮ የታሸገ የማዕድን ውሃ (ሰላም ውሃ)

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists