Job Type:Private Business

 

Fields of Education: ቢኤ ዲግሪ በአካውንቲንግ፣ በማርኬቲንግ

 

Organization: አዲስ አበባ ፎምና ፕላስቲክ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

 

Salary : N/A

 

Posted:2016-10-26

 

Application Dead line:2016-11-08

 

 

 

 

 

1. የሥራ መደቡ መጠሪያ ............... የሽያጭ ሱቅ ኃላፊና ንብረት ተረካቢ

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና............ ቢኤ ዲግሪ በአካውንቲንግ፣ በማርኬቲንግ

 የሥራ ልምድ .............................. 2 ዓመት በሙያው የሠራ ወይም  

ኮሌጅ ዲፕሎማ (10+3) በአካውንቲንግ በማርኬቲንግ 4 ዓመት በሙያው የሠራ፣ ብዛት........................................... 1 (አንድ)

የሥራ ቦታ.................................. አዳማ /የድርጅት ሽያጭ ሱቅ/

የሥራ ሁኔታ .............................. ለአንድ ዓመት ተያዥ ማቅረብ የሚችል ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የሥራ ቀናት ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ቢሮ ቁጥር 106 መዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists