Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በአውቶመካኒክ / በማኔጅመንት / በአውቶ ወይም በአግሮ ወይም በጀነራል መካ?

 

Organization: በኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዮት የመሆኒ የግብርና ምርምር ማእ??

 

Salary : 2008 - 4461

 

Posted:2016-10-30

 

Application Dead line:2016-11-06

 

 

 



በኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዮት የመሆኒ የግብርና ምርምር ማእከል ቀጥሎ በተጠቀሱት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ሥራ ፈላጊዎች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ስለሚፈልግ የተጠየቀውን ተፈላጊ ችሎታ የምታሟሉ አመልካቾች በታች በተገለጸው አድራሻ መሠረት ማመልከት የምትችሉ ሞኑን እንገልፃለን፡፡


ተ.ቁ

የክፍት የሥራ መደቡ መጠሪያ

ደረጃ

ደመወዝ

ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ

መግለጫ

1

አውቶ መካኒክ

መፕ-8

2008

በቀድሞው ስርዓተ ትምህርት የ12ኛ ክፍል ወይም ከ1993 ዓ.ም መጨረሻና ጀምሮ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀና 10 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

በአውቶመካኒክና መሰል የትምህርት ደረጃ ያላቸው አመልካቾች ይፈለጋሉ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ማቅረብ ያስፈልጋል

2

ጀማሪ የሰው ሀብት ሥራ አመራርና ልማት ባለሙያ

ፕሣ-1

2008

የባችለር ዲግሪና 0 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

በማኔጅመንት መሰል የት/ት ደረጃ ያላቸው አመልካቾች የሚፈለጉ ሲሆን የኮምፒዩተር እውቀት ያለው ቢሆን ይመረጣል

3

የትራንስፖርት ማኔጅመንትና የእርሻ መሣሪያዎች ጥገና አስተባባሪ

ፕሣ7

4461

የባችለር ዲግሪና 8 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

በአውቶ ወይም በአግሮ ወይም በጀነራል መካኒክ ወይም በአግሪካልቸራል መካናይዜሽንና መሰል የትምህርት ደረጃ ያላቸው አመልካቾች ይፈልጋሉ

 


ማሳሰቢያ፡-

  • የምዝገባ ጊዜ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ስምንት ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ብቻ ነው፡፡
  • የምዝገባ ቦታ ማይጨው በሚገኘው በማእከሉ የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮና በኢንስቲትዩቱ የሰው ሀብት ሥራ አመራርና ልማት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ነው፡፡
  • ተመዝጋቢዎች ለሚወዳደሩበት የሥራ መደብ ማመልከቻ ካሪኩለም ቪቴ የተሟላ የት/ትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎችን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  • በደረጃ ወይም በሌቭል ለተፈጸመ የትምህርት ማስረጃ የብቃት ማረጋገጫ ወይም ሲኦሲ ማስረጃ መቅረብ አለበት፡፡
  • አመልካቾች የሚያቀርቡትን የሥራ ልምድ ማስረጃዎች ከሚወዳደሩበት የሥራ መደብ ጋር አግባብ ያለው ሆኖ የደመወዝ መጠንና የስራ ግብር የተከፈለ ስለመሆኑ የሚገልጽ መሆን አለበት፡፡
  • ሴት ተወዳዳሪዎች እንዲያመለክቱ ይበረታታሉ፡፡
  • መረጃ ለማግኘት አመልካቾች በስልክ ቁጥር 0921663400 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
  • የመምረጫ ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ አመልካቾች በሚሰጡት የሞባይል ስልክ አድራሻ መሠረት ወደፊት የሚገለጽ ይሆናል፡፡
  • ከዝቅተኛተፈላጊ ችሎታ በላይ ማስረጃ ያላቸው አመልካቾች መስፈርቱን እስከአሟሉ ድረስ ለማመልከት ይችላሉ፡፡
  • በኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት መሆኒ የግብርና ምርምር ማእከል ማይጨው

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists