Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በግዥና ንብረት አስተዳደር ወይም በቢዝነስ ማኔጅመንት / በንብረት አስተዳ

 

Organization: የኢትዮጵያ የሕበረትሰብ ጤና ኢንስቲትዩት

 

Salary : 2008 - 4461

 

Posted:2016-10-29

 

Application Dead line:2016-11-11

 

 

 

 

 

የኢትዮጵያ የሕብረረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በታች በተገለጸው መሠረት አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡

 

ተ.ቁ

የስራ መደብ መጠሪያ

ብዛት

የትምህርት ዝግጅት

አግባብ ያለው የሥራ ልምድ

1

ጀማሪ የግዥ ባለሙያ 17.3/አ.አ-325 ፕሣ-1 ደመወዝ ብር 2008 (ሁለት ሺህ ስምንት ብር)

1

በግዥና ንብረት አስተዳደር ወይም በቢዝነስ ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ

0 ዓመት

2

ከፍተኛ የግዥ ኤክስፐርት በኮንትራት ደመወዝ 12,000 (አስራ ሁለት ሺህ ብር)

1

በግዥና ንብረት አስተዳደር ወይም በቢዝነስ ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ

8 ዓመት

3

ትራንዚተር የመ/መ/ቁጥር 17.3/አ.አ-87 ጽሂ-8 ደመወዝ ብር 2008 (ሁለት ሺህ ስምንት ብር) 3ኛ እርከን (ለአራተኛ ጊዜ)

1

የኮሌጅ ዲፕሎማ በንብረት አስተዳደር ወይም በፐርቸዚንግ የኮሌጅ ዲፕሎማ

4 ዓመት

4

የሥርዓተ ጾታ ማካተት ከፍተኛ ኦፊሰር II ፕሣ-7 የመ/መ/ቁጥር 17.3/አ.አ-349 ደመወዝ ብር 4,461 (አራት ሺህ አራት መቶ ሰላሳ አንድ ብር)

1

በሶሾሎጂ ወይም በሳይኮሎጂ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም የማስተርስ ዲግሪ ወይም የዶክትሬት ዲግሪ

8/6/4 ዓመት

5

የሪከርድና ማህደር አስተባባሪ ደረጃ አስ-6 የመ/መ/ቁጥር 17.3/አ.አ-113 ደመወዝ ብር 3,425 (ሦስት ሺህ አራት መቶ ሃያ አምስት)

1

የ3ኛ ዓመት ኮሌጅ ትምህርት በሰው ሃይል አስተዳደር ወይም በፖሊቲካል ሳይንስና አለም አቀፍ ግንኙነት ወይም በቢዝነስ ማኔጅመንት ያለው/ያላት

8 ዓመት

 


ማሳሰቢያ፡-

  • ከተጠቀሰው ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርትና ስራ ልምድ ያላቸው አመልካቾች መወዳደር ይችላሉ፡፡
  • ምዝገባ በኢንስቲትዩቱ የሰው ሀብት ሥራ አመራር ኬዝ ቲም ቢሮ ቁጥር 112 ሲሆን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአሥር ተከታታይ የሥራ ቀናት ዘውትር በሥራ ሰዓት ከጠዋቱ 2፡00 እስከ 6፡30 ሰዓት በኃላ 7፡30 እስከ 11፡00 ሰዓት ይካሄዳል፡፡
  • የሚቀርቡ የሥራ ልምድ ማስጃ በምን ስራ ላይና ከመቼ እስከ መቼ እንደተሠራ ሲከፈል የነበረውን የደመወዝ መጠን እና የስንብቱን ምክንያት የሚገልጽ መሆን አለበት፡፡
  • ከመንግሥት መ/ቤት የሚቀርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች በተራ ቁጥር 5 ከተገለጸው በተጨማሪ የሥራ ግብር ስለመከፈሉ የሚያረጋግጥ መሆን አለበት፡፡
  • የሚቀርቡ የትምህርት ደረጃ ማስረጃ በትራንስክሪፕት መደገፍ  ይኖርበታል፡፡
  • የፈተና ቀን ውስጥ ማስታወቂያ ሠሌዳ ይገልፃል፡፡
  • ሴት ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ፡፡
  • ስልክ ቁጥር 011 867 86 58/011 277 14 97 ወይም ፖ.ሣ.ቁ 1242 ወይም 5654
    አድራሻ፡- ቅዱስ ጳውሎስ ሆ/ል አጠገብ የሰው ሀብት ሥራ አመራር ኬዝ ቲም ቢሮ ቁጥር 112 አዲስ አበባ ፣ ኢትዮጵያ
  • የኢትዮጵያ የሕበረትሰብ ጤና ኢንስቲትዩት 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists