Job Type:University / College

 

Fields of Education: BSC ክሊኒካል ነርስ / BSC IT/computer science / MSC. Health informatics/epidemiology/ and others

 

Organization: የሆሳዕና ጤና ሣይንስ ኮሌጅ

 

Salary : 2,197 - 10,470

 

Posted:2016-11-01

 

Application Dead line:2016-11-07

 

 

 



የሆሳዕና ጤና ሣይንስ ኮሌጅ ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች መምህራንን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

የሥራ መደብ መጠሪያ

ብዛት

ደረጃ

የሙያ ዓይነት

የት/ት ደረጃ

GPA

የሥራ ልምድ

ደመወዝ

የሥራ መደብ የሚገኝበት ቦታ

1

ረዳት መምህር

3

GAI

BSC ክሊኒካል ነርስ

የመጀመሪያ ዲግሪ

2.75 እና በላይ

0 ዓመት የሥራ ልምድ

5,178

ሆሳዕና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ

2

ረዳት መምህር

4

GAI

BSC ሚድዋይፈር

የመጀመሪያ ዲግሪ

2.75 እና በላይ

0 ዓመት የሥራ ልምድ

5,178

ሆሳዕና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ

3

ረዳት መምህር

2

GAI

BSC ሜዲካል ላቦራቶር

የመጀመሪያ ዲግሪ

2.75 እና በላይ

0 ዓመት የሥራ ልምድ

5,178

ሆሳዕና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ

4

ረዳት መምህር

2

GAI

BSC IT/computer science

የመጀመሪያ ዲግሪ

2.75 እና በላይ

0 ዓመት የሥራ ልምድ

5,178

ሆሳዕና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ

5

መምህር

2

Lec.

MSC. Health informatics/epidemiology/ 

ሁለተኛ ዲግሪ

3.00 እና በላይ

0 ዓመት የሥራ ልምድ

10,470

ሆሳዕና ጤ/ሳ/ከ

6

Technical Assistant

1

TAII

Clinical nurse

ዲፕሎማ 12+2 እና 10+3

2.75 እና በላይ

2 ዓመት የሥራ ልምድ

2,197

ሆሳዕና ጤ/ሳ/ከ

7

Technical Assistant

1

TAII

ሚድዋፈር nurse

ዲፕሎማ 12+2 እና 10+3

2.75 እና በላይ

2 ዓመት የሥራ ልምድ

2,197

ሆሳዕና ጤ/ሳ/ከ

8

Technical Assistant

2

TAII

HIT

ዲፕሎማ 12+2 እና 10+3

2.75 እና በላይ

2 ዓመት የሥራ ልምድ

2,197

ሆሳዕና ጤ/ሳ/ከ

9

Technical Assistant

2

TAII

M.LAB

ዲፕሎማ 12+2 እና 10+3

2.75 እና በላይ

2 ዓመት የሥራ ልምድ

2,197

ሆሳዕና ጤ/ሳ/ከ

 

መመዘኛውን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 5ተከታታይ የሥራ ቀናት ወስጥ በኮሌጁ ስ/ሀ/ስ/አ/ደ/ሥ/ሂደት ቢሮ ቁጥር 03 በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ምዝገባው የሚካሄደው በስራ ሰዓት ብቻ ይሆናል፡፡

  • ጾታ አይለይም
  • በዲፕሎማ የተመረቁ ተወዳዳሪዎች COC ተፈተነው ያለፋበትን ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባችሁል፡፡
  • ፈተና የሚሰጥበት ቀን ምዝገባ ባለቀ በ3ኛ ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ይሆናል፡፡ ሦስተኛው ቀን በሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን ይሆናል፡፡
  • ሴት ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ፡፡
  • ለበለተ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 046  555  45 82 / 09 13 09 22 03 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ፡፡
  • በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግሥት የሆሳዕና ጤና ሣይንስ ኮሌጅ

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists