Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: financial and external accounting and reporting system

 

Organization: የኦሮሚያ የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ

 

Salary : 9,000.00

 

Posted:2016-11-03

 

Application Dead line:2016-11-11

 

 

 

የኦሮሚያ የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ መሥፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡


ተ.ቁ

የሥራ መደብ መጠሪያ

ብዛት

ደመወዝ

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ የሙያው ዓይነት፣ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ

የሥራ ቦታ

የቅጥሩ ሁኔታ

1

Senior Accountant for”safety-N et” program pension contribution (11% of base salary)

1

9,000.00

-At least 6 years professional experience for MA or 8 years for BA in Accounting & related fields

-sufficient experience in the area of projects financial and external accounting and reporting system

-He/she should have some knowledge of policies and procedures of the world Bank/ADB is Advantageous

-Good communication and training skills.

-proficient in computerized accounting and financial management systems.

አዳማ ከተማ

ለአንድ ዓመት የኮንስትራት ቅጥር ሆኖ ሊታደስ የሚችል

 

  1. አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን በመያዝ ሰው ኃይል አስተዳደር ዳይሬክቶሬት 3ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 311 በመቅረብ ወይም በፋክስ ቁጥር 011-515-23-28 መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
  2. አመልካቾች የክልሉን ሥራ ቋንቋ ማወቅ ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ሴት ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ፡፡
  4. በፋክስ የምትመዘገቡት ኦርጅናል መረጃውን በፈተና ወቅት ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡
  5. አስፈላጊው ፈተና የሚሰጥበት ቀን በውስጥ ማስታወቂያ ይገለጻል፡፡
  6. ከላይ ለተመለከቱት ክፍት የሥራ መደቦች በሥራ መደቦች በሥራ ላይ ላሉት ተመዝጋቢ ሠራተኞች ስለ ቅጥሩ አሳማኝ ምክንያቶች ካለና በቢሮ ኃላፊ ቅጥሩ ካልተፈቀደ በስተቀር በቻናል አንድ መመሪያ አንቀጽ 10.4 መሠረት ማንኛውም ቋሚ የመንግሥት ሠራተኛ የመንግሥት ሥራ ተመዝጋቢዎች በቅድሚያ ይህንኑ መገንዘብ ይኖርባቸዋል፡፡
  7. አድራሻችን ቦሌ መንገድ በሚገኘው የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት መስተዳድር ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ውስት ነው፡፡
  8. ስልክ ቁጥር 011-515-04-37
  9. የኦሮሚያ የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ልማት ቢሮ

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists