Job Type:Private Business

 

Fields of Education: በኮምፒውተር ሳይንስ በኮምፒተር ኢንጂነሪንግ በኢንፎርሜሽን ሲስተም ማኔ

 

Organization: የአዲስ የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ን.ስ.አ.ማ

 

Salary : 2,643 - 8,094

 

Posted:2016-11-03

 

Application Dead line:2016-11-11

 

 

 

የአዲስ የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ን.ስ.አ.ማ ከዚህ በታች በተመለከቱት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን በማወዳደር በቅጥር ለማሟላት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በተጠቀሱት የሥራ መደቦች ላይ መስፈርቱን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች አስፈላጊውን መረጃ በማሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ተ.ቁ

ክፍት የሥራ መደቡ መጠሪያ

ደረጃ

ደመወዝ

ብዛት

ዝቅተኛ ተፈላጊችሎታ

ተጨማሪ ክህሎት

1

የአይቲ ባለሙያ

XI

8,094

1

በኮምፒውተር ሳይንስ በኮምፒተር ኢንጂነሪንግ በኢንፎርሜሽን ሲስተም ማኔጅመንት የትምህርት መስክ ሁለተኛ ዲግሪ 4 ዓመት የመጀመሪያ ዲግሪ 6 ዓመት ኖሮት/ሯት በሙያው አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

መሠረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያለው/ያላት

2

የፕላንና ፕሮግራም ባለሙያ

IX

7,011

1

በኢኮኖሚክስ፣ በማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ሁለተኛ ዲግሪ 2 ዓመት የመጀመሪያ ዲግሪ 4 ዓመት ኖሮት/ሯት በሙያው አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላት

መሠረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያለው/ያላት

3

መለስተኛ የፕሮክሪዩመንት ባለሙያ

VIII

5,691

1

በግዢና ንብረት አስተዳር ወይም አግባብነት ባለው የትምህርት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ 2 ዓመት ዲፕሎማ 4 ዓመት በሙያው አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

መሠረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያለው/ያላት

4

ኤክስኪዩቲቭ ሴክረታሪ I

VI

3,751

1

በሴክረተሪያል ሳይንስ እና ኦፊስ ማኔጅመንት ዲግሪና 0 ዓመት የሥራ ልምድ ዲፕሎማ 2 ዓመት በሙያው አግባብ ያለው  የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

መሠረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያለው/ያላት

5

መለስተኛ የመሳሪያ ሊዝ ባለሙያ

V

3,751

2

በማኔጅመንት በኢኮኖሚክስ በአካውንቲንግ በባንክና ኢንሹራንስ እና አግባብነት ባለው የትምህርት መስክ ዲፕሎማ 2 ዓመት ቴክኒክና ሙያ 4 ዓመት በሙያው አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

መሠረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያለው/ያላት

6

የንብረት አስተዳደር ኦፊሰር

IV

2,643

1

በግዢና ንብረት አስተዳር ወይም አግባብነት ባለው የትምህርት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ 2 ዓመት ወይም 10+2   4 ዓመት ኖሮት/ሯት በሙያው አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

መሠረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያለው/ያላት

 

 ማሳሰቢያ፡-

  • የቅጥር ሁኔታ በቋሚነት ሆኖ የሥራ ቦታ አዲስ አበባ ነው፡፡
  • የምዝገባ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት፡፡
  • አመልካቾች በትራንስክሪፕት የተደገፈ የትምህርት ማስረጃና ስርዝ ድልዝ ወይም ፍቀት የሌለው የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከየግል ሁኔታ መግለጫ ቅጽ (Curriculum Vitae) ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡
  • የሚቀርበው የሥራ ልምድ ማስረጃ ሥራ ልምድ የሥራ መደብ መጠሪያ ከመቼ እንደሰሩ ቀን ወር ዓመተ ምህር እንዲሁም የስንብቱን ምክንያት የሚገልጽ መሆን ይኖርበታል፡፡
  • ከመንግሥት መ/ቤች ውጪ የሚቀርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች በተጨማሪ የሥራ ግብር ስለ መክፈሉ የሚያረጋግጥ መሆን ይኖርበታል፡፡
  • በፋይናንስ ተቋማት የሥራ ቅድሚያ ይሰጣል፡፡
  • የመልካም ስነ ምግባር (Recommendation letter) የሚገልፅ ደብዳቤ ከሚሰሩበት መ/ቤት ማቅረብ የሚችል፡፡
  • የምዝገባ ቦታ ቸርችል ጎዳና ከቴዎድሮስ አደባባይ ከፍ ብሎ ሐሮን ታወር ፊት ለፊት አዲስ ብርድና ቁጠባ ህንፃ 5ኛ ፎቅ በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ies
  • የጡረታ መለያ ቁጥር እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN Number) ያለው/ያላት
  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
  • አዲስ የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ን.ስ.አ.ማ
  • ስልክ  0111 26 24 45/ 0118 27 68 05
  • የአዲስ የካፒል ዕቃ ፋይናንስ ን.ስ.አ.ማ 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists