Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: አካውንቲንግ ኢኮኖሚክስ ማኔጅመንት / Supply purchasing management marketing management Economic

 

Organization: በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር ጤ/ጽ/ቤት የቀበና ጤና ጣቢያ

 

Salary : 1916.00 - 3425.00

 

Posted:2016-11-02

 

Application Dead line:2016-11-15

 

 

 

 

በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር ጤ/ጽ/ቤት የቀበና ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የሥራ መደቦች ሠራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ  የሥራ ቀናት በሰው ኃይል አስተዳደር ቢሮ ቀናት ኃይል አስዳደር ቢሮ በክፍት የስራ መደቡ ላይ ለውድድር የሚጋብዛችሁ ማስረጃ በመያዝ እንድትመዘገቡ ተጋብዛችኃል፡፡


ተ.ቁ

የሥራ መደብ መጠሪያ

የሰለጠነበት የት/ት ዘርፍ

የሚጠይቀው የትምህርት ደረጃና ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ

የሥራ መደቡ ደረጃ

የደረጃ መነሻ ደመወዝ

ብዛት

1

ሲኒየር ፋይናንስ ኦፊሰር

አካውንቲንግ ኢኮኖሚክስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ ሙያ የትምህርት መስክ

-ባችለር ዲግሪ 2 ዓመት የሥራ ልምድ

-ማስተርስ ዲግሪ 0 ዓመት የሥራ ልምድ

ፕሣ-2

2298.00

2

2

ጽሕፈትና ቢሮ አስተዳደር ኦፊሰር

በሴክሬተሪያል ሳይንስ

-በቀድሞ 12ኛ ወይም በአዲሱ 10ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀች 8 ዓመት የሥራ ልምድ

-ከ1995 ዓ.ም ጀምሮ በቴክኒክና ሙያ ትምህርት ቤት 10+1 ያጠናቀቀች እና 6 ዓመት የሥራ ልምድ

-ወይም በቴክኒክና ሙያ ትምህርት ቤት ዲፕሎማና 4 ዓመት የሥራ ልምድ

-ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማና 2 ዓመት የሥራ ልምድ

-የሙያ ምዘና ወስዳ የደረጃ IV የብቃት ማረጋገጫ ማስረጃ (COC) የተሰጣቸውና 0 ዓመት የሥራ ልምድ

ጽሂ-8

2008.00

1

3

የግዥ ኦፊሰር

በግዥ ኦፊሰር ወይም በተመሳሳይ  

-የባችለር ዲግሪ 6 ዓመት

-የማስተርስ ዲግሪ 4 ዓመት

-የዶክትሬትዲግሪና 2 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

መፕ-9

2298.00

1

4

የግዥና ንብረት ጠቅላላ/ኬዝ ቲም አስተባባሪ

Supply purchasing management marketing management Economics Accounting ወይም በተመሳሳይ ትምህርት መስክ

-ቴክኒክና ሙ ትምህርት ቤት ዲፕሎማ 4 ዓመት ሥራ ልምድ

-የኮሌጅ ዲፕሎማና 2 ዓመት የሥራ ልምድ

-የኮሌጅ ዲፕሎማና በሦስት ዓመት ትምህርት የተገኘ ዲፕሎማና 0 ዓመት የሥራ ልምድ

-የመያ ምዘና ወስዶ የደረጃ IV የብቃት ማረጋገጫ ማስረጃ የያዘ 0 ዓመት የሥራ ልምድ

ፕሣ-5

3425.00

1

5

እስታትስቲያሽያን

ስታትስቲክስ

 

መፕ-8

2008.00

1

6

ላቦራቶሪ ቴክኒሻን

በላቦራቶሪ

ሌቭል 4 ዲፕሎማ የሙያ ምዘና ወስዶ የደረጃ 4 የብቃት ማረጋገጫ ምዘና ማስረጃ የተሰጣቸው 2 ዓመት ስራ ልምድ

መፕ-7/2

1916.00

1

7

ድራጊስት

በፋርሚሲ ድራጊስት

ሁል ዓመት አግባብነት የስራ ልምድና COC ማቅረብ የሚችል/የምትችል

መፕ-7/2

1916.00

1

8

ክሊኒካል ነርስ

በነርስ

በክሊካል ነርስ ዲፕሎማ ወይ፣ ሌቭል 4 COC ያለው/ያላት 2 ዓመት የሥራ ልምድ

መፕ-7/2

1916.00

2

 

ማሳሰቢያ፡-

  • የምዝገባ ቀን ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ከጠዋት ከ2፡30-6፡30 ሰዓት ከሰዓት ከ7፡30-11፡30 ሰዓት ብቻ
  • የት/ት ማስረጃና የሥራ ልምድ ዋናውንና እና አንድ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይኖሀርባችሁኃል፡፡
  • ለሁሉም COC ለሚጠይቁ የሥራ መደቦች ማቅረብ ይጠበቅባችኃል፡፡
  • ፈተናው የሚሰጥበት ቀን ውስጥ ማስታወቂያ ይገለፃል፡፡
  • መንግሥታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች የሚቀርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች  የስራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን አለባቸው፡፡
  • አድራሻ፡- ቀበና ሼል ከመድረስዎ በፊት የኦሮሚያ ደን ህንፃ ገባ ብሎ ምስራቅ ፀሐይ መድሐኒአለም ቤተክርሲቲያን አጠገብ
  • በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር ጤ/ጽ/ቤት የቀበና ጤና ጣቢያ
  • ስልክ ቁጥር  011  123  56  07 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists