Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Government Organization
Fields of Education: በማንኛውም ትምህርት ዓይነት የኮሌጅ ዲፕሎማ / ዲግሪ ያለው/ያላት ሊወዳደ??
Organization: የንግድ ሚኒስቴር
Salary : 1511
Posted:2016-11-03
Application Dead line:2016-11-09
የንግድ ሚኒስቴር የንብረት ቆጠራ ሠራተኛ የሥራ መደብ ላይ ሥራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ |
የሥራ መደብ መጠሪያ |
ደረጃ |
ደመወዝ |
ብዛት |
የሥራ መደብ የሚጠይቀው የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ |
1 |
የንብረት ቆጠራ ሠራተኛ |
ጽሂ-7 |
1511 |
3 |
በማንኛውም ትምህርት ዓይነት የኮሌጅ ዲፕሎማና 0 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ዲግሪ ያለው/ያላት ሊወዳደር ይችላል/ትችላለች |
ማሳሰቢያ፡-
- የሥራ ቦታ አዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት
- የቅጥር ሁኔታ በኮንትራት
- የቅጥር ጊዜ፡- 6 ወር
- ለምዝገባ ሲመጡ የትምህርት የስራ ልምድ ማስረጃና ማንነትዎች የሚገልጽ መታወቂያ ዋናው እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ መያዝዎን አይዘንጉ፡፡
- የመመዝገቢያ አድራሻ ካሳንችስ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዋናው መ/ቤት አጠገብ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 111 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
- የምዘገባ ጊዜ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 5 የሥራ ቀናት፡፡
- የንግድ ሚኒስቴር
Please Click here
to move back to job lists