Job Type:University / College

 

Fields of Education: N/A

 

Organization: የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ሚኒስቴር

 

Salary : 5,615.00 - 7,070.00

 

Posted:2016-11-03

 

Application Dead line:2016-11-11

 



 

የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ሚኒስቴር በሥሩ ለሚገኘ የግብርና ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኮሌጆች ከዚህ በታች በተገለጹት የሥራ መደበች ላይ ባለሙያዎችን አወዳድሮ በመምህርነት በቋሚ ኮንትራንት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

 

ተ.ቁ

የሥራ መደብ መጠረያ

ደረጃ

ደመወዝ

ብዛት

በሙያው ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና አግባብ ያለው የሥራ ልምድ

የሥራ ቦታ

1

የመሬት አስተዳደር መምህር

ጀማሪ ኢንስትራክተር

5,615.00

1

የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት

ገዋኔ ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ

2

የህብረት ሥራ ሂሳብ አያያዝና ኦዲቲንግ መምህር

ጀማሪ ኢንስትራክተር

5,615.00

14

የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት

አርዳይታ ግ/ቴ/ሙ/ት ኮሌጅ

3

የህብረት ሥራ አደረጃጀትና ንግድ ሥራ አመራር መምህር

ጀማሪ ኢንስትራክተር

5,615.00

7

የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት

አርዳይታ ግ/ቴ/ሙ/ት ኮሌጅ

4

የአግሪካልቸራል ቢዝነስ መምህር

ጀማሪ ኢንስትራክተር

5,615.00

12

የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት

-አላጌ ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ 4

-አጋርፋ ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ 4

-ሚዛን ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ 4

5

የሥርዓተ ጾታና ልማት መምህር

ጀማሪ ኢንስትራክተር

5,615.00

2

የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት

-አጋርፋ ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ 1

-አርዳይታ ግ/ቴ/ሙ/ት ኮሌጅ 1

6

የሲቪክስ (ሥነ ዜጋ) መምህር

ጀማሪ ኢንስትራክተር

5,615.00

3

የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት

-አጋርፋ ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ 2

-አርዳይታ ግ/ቴ/ሙ/ት ኮሌጅ 1

7

የገጠር ልማትና ግብርና ኤክስቴንሽን መምህር

ጀማሪ ኢንስትራክተር

5,615.00

8

የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት

-አላጌ ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ 3

-አጋርፋ ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ 3

-ሚዛን ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ 1

-ገዋኔ ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ 1

8

የዱር ሕይወት ማኔጅመንት መምህር

ጀማሪ ኢንስትራክተር

5,615.00

1

የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት

-ሚዛን ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ

9

የመስኖ ማኔጅመንት መምህር

ጀማሪ ኢንስትራክተር

5,615.00

2

የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት

-ገዋኔ ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ

10

የእርሻ ምህንድስና መምህር

ረዳት  ኢንስትራክተር

7,070.00

6

የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት

-አላጌ ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ 4

-አጋርፋ ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ 1

-ገዋኔ ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ 1

11

የእርሻ መካናይዜሽን መምህር

ረዳት  ኢንስትራክተር

7,070.00

1

የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት

-አላጌ ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ

 

12

የመስኖ ምህንድስና መምህር

ረዳት  ኢንስትራክተር

7,070.00

14

የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት

-ገዋኔ ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ 2

-አጋርፋ ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ 3

-ሚዛን  ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ 2

-ሚዛን ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ 7

 

 

 

ማሳሰቢያ፡-

  • በሚያሰለጥንበት ሙያ የደረጃ IV መምህርነት የብቃት ማረጋገጫ (COC) ላለው/ላላት ቅድሚያ ይሰጣል፡፡
  • የመምህርነት የሙያ ብቃት ማረጋገጫ (COC) ደረጃ IV የሌለው/የሌላት ወደ ፊት በሚሰጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ በራሱ ወጭ ተመዝኖ ማስረጃ ለማቅረብ የሚችልና የግዴታ ውል ለመግባት ፈቃደኛ የሆነ/የሆነች
  • የማሠልጠን ሥነ ዘዴ ሥልጠና ወስዶ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ሥ መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት
  • የመመዝገቢያ ነጥብ፡- CGPA:- 2.75 እና ከዚያ በላይ ያላቸው፡፡
  • ሁሉም ተወዳዳሪወች ለሥራው የሚያስፈልግ መሠረታዊ የኮምፒውተር አጠቃቀም እንዲኖራቸው ይፈለጋል፡፡
  • በምዘገባ ወቅት የብቃት ማረጋገጫና የትምህርት ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ማቅረብ አለበት፡፡
  • የምዝገባ ቦታ፡- እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ሚኒስቴር ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ወረደ ብሎ ህንፃ  A 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1-1
  • የምዝገባ ጊዜ፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 7/ሰባት/ የሥራ ቀናት ውስጥ ዘውትር በሥራ ሰዓት
  • የፈተናው ቀን በመ/ቤቱ ውስጥ ሰሌዳ ይገለፃል፡፡
  • የሥራ ቦታ፡- በማስታወቂያው ላይ በተገለጹት ኮሌጆች ሲሆን ድልድሉ በዕጣ ይሆናል፡፡
  • ሴት አመልካቾች እንዲያመለክቱ ይበረታታሉ፡፡
  • ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡-  011-6-461-989 ፐስታ ሣጥን ቁጥር  62347
  • የፌዴራል እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ሚኒስቴር 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists