Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በማርኬቲንግ / በኖቲካል ሳይንስ /

 

Organization: የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅ

 

Salary : 9,354.00

 

Posted:2016-11-02

 

Application Dead line:2016-11-15

 

 

 


የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት  ከዚህ በታች በተመለከተው ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት

መቅጠር ይፈልጋል።


ተ.ቁ

የሥራ መደብ መጠሪያ

የሥራ ደረጃ

ብዛት

ደመወዝ

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ

የሥራ ልምድ

የሥራ ቦታ

1

የለውጥ

አመራር ዋና

ክፍል ስራ

አስኪያጅ

12

1

9,354.00

የመጀመሪያ ዲግሪ

በማኔጅመንት፣

በኢኮኖሚክስ፣

በማርኬቲንግ

ወይም አግባብነት

ባለው የትምህርት

መስክ የሠለጠነ/ች

ወይም

በተመሳሳይ ሙያ

የሰለጠነ/ች

6/8 ዓመት

ከዚህ ውስጥ

1/2 ዓመት

በአስተባባሪ

ወይም

ተመሳሳይ ደረጃ

ላይ የሰራ/ች

ዋናው

መ/ቤት

2

ክሩዊንግ ዋና

ክፍል ስራ

አስኪያጅ

12

1

9,354.00

ሁለተኛ/

የመጀመሪያ ዲግሪ

በኖቲካል ሳይንስ

ደረጃ 1/2 ሙያ

የሰለጠነ/ች

ሁለተኛ/

የመጀመሪያ ዲግሪ

በማኔጅመንት፣

በኢኮኖሚክስ፣

በሺፒንግና

ፖርት ማኔጅ

ምነት ወይም

በተመሳሳይ ሙያ

የሰለጠነ/ች

3/5 ዓመት

በመርከብ ላይ

የሰራ/ች

ዋናው

መ/ቤት

4/6 ዓመት የሥራ ልምድ ከዚህ ውስጥ

1/2 ዓመት

በአስተባባሪ

ወይም

ተመሳሳይ ደረጃ

ላይ የሰራ/ች

 

ማሳሰቢያ

1. በድርጅቱ መመሪያ መሠረት የትራንስፖርት አበል ይከፈላል ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞችም ይኖሩታል።

2. ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ።

3. የሥራ ልምድ የሚያዘው ከምረቃ በኋላ መሆኑን እናስታውቃለን።

4. አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ ባሉት 10 /አሥር/

ተከታታይ የሥራ ቀናት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ

ከአንድ ጉርድ ፎቶ ግራፍ ጋር በማያያዝ ለገሀር በሚገኘወ ዋናው መ/ቤት የሰው ኃብት አመራርና ልማት

መምሪያ 4ኛ ፎቅ ወይም በደርጅቱ ቅ/ጽ/ቤቶች በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን።

የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት ሎጂሰቲክ አገልግሎት ድርጅት   011 551-82-80 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists