Job Type:Private Business

 

Fields of Education: በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን /በሎጂስቲክና ሰፕላይ ማኔጅመንት/በማኔጅመንት

 

Organization: TSEHAY industry S.C

 

Salary : በድርጅቱ የደመወዝ ስኬት መሠረት

 

Posted:2016-11-13

 

Application Dead line:2016-11-22

 

 



ተ.ቁ

የሥራ መደብ መጠሪያ

ለሥራ መደቡ የተዘጋጀው መስፈርት

ብዛት

1

የአስራር ማሻሻያ ከፍተኛ ባለሙያ

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በሜካኒካልና/በኢንዱስትሪያል ምህንድስና/በማኑፋክቸሪንግ ምህንድስና/በሜታል ቴክኖሎጂ/በማኔጅመንት/በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን የመጀመሪያ ዲግሪና የ4/6 ዓመት የሥራ ልምድ

1

2

የግዥ ከፍተኛ ባለሙያ/የጨረታና ኮንትራት አድሚኒስትሬተር/

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን /በሎጂስቲክና ሰፕላይ ማኔጅመንት/በማኔጅመንት/በፕሮኪዩርመንትና ሴልስ ማኔጅመንት/በማቴሪያልስ ማኔጅመንት/በማርኬቲንግ/በኢኮኖሚክስ/በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪና 4 ዓመት የሥራ ልምድ ኖሮት በፋብሪካ ውስጥ የሰራ ቢሆን ይመረጣል

1

3

የኢንጂነሪንግ ምርት እቅድ ክትትልና አፈፃፀም ባለሙያ

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በኢንዱስትሪያል ምህንድስና /በሜታል ቴክኖሎጂ/በማኑፋክቸሪንግ ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪና የ2 ዓመት የስራ ልምድ

1

4

ሹፌር II

ከታወቀ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋም በመለስተኛ ጭነት (13-44 መቀመጫ) አሽከርካሪነት ደረጃ III ፈቃድና ፈቃድና 0 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ፣ 4ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድና የ4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው ወይም 6ኛ ክፍል ያጠናቀቀ፣4ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ የ6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው

1

5

ረዳት አውቶሜካኒክ

ከታወቀ የቴክ/ሙያ ማሰልጠኛ ት/ቤት በአውቶ መካኒክ 10+1 ወይም ደረጃ III ሰርተፍኬትና የ0 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም ከታወቀ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ት/ቤት በአውቶ መካኒክስ ደረጃ/ሠርተፍኬትና የ2 ዓመት የሥራ ልምድ

1

 

ደመወዝ፡ በድርጅቱ የደመወዝ ስኬት መሠረት

የቅጥር ሁኔታ፡- በቋሚነት

አመልካቾች የማስረጃዎቻችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አስር/ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት በድርጅታችን የሰው ሃብት አስተዳደር ዋና ክፍል በመቅረብ ማመልከትና መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

አድራሻ፡- ቃሊቲ ቶታል ከመናኸሪያ ዝቅ ብሎ ከካፍደም ህንፃ 800 ሜትር ገባ ብሎ

ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ

ቃሊቲ ብረታ ብረታ ፋብሪካ

ስ.ቁ  011 434 01 10/011 434 05 09

Fax:- 011 434 99 50/011 434 10 13

የመ.ሳ.ቁ  5751 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists