Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በአካውንቲንግ/ በአካውቲንግና ፋይናንስ/በፋይናንስ / በሆቴል ማኔጅመንት/

 

Organization: ስኳር ኮርፖሬሽን

 

Salary : 5480 - 12804

 

Posted:2016-11-18

 

Application Dead line:2016-12-01

 

 






ስኳር ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ክፍት የሥራ መደቦች መስፈርቲን የሚያሟሉ ሠራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡


ተ.ቁ

የሥራ መደብ መጠሪያ

ደረጃ

ብዛት

ደመወዝ

የሥራ ቦታ

የቅጥር ሁኔታ

ተፈላጊ ችሎታ

1

የጠቅላላ ሂሣብ ቡድን መሪ

21

1

12804

ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር ልማት ፕሮጀክት

በቋሚነት

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በአካውንቲንግ/ በአካውቲንግና ፋይናንስ/በፋይናንስ ሁለተኛ ዲግሪና የ3 ዓመት የሥራ ልምድ ኖሮት ከዚህ ውስጥ 1 ዓመት በኃላፊነት ወይም በከፍተኛ የሙያ የሥራ መደብ ላይ የሰራ ወይም ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ /ኮሌጅ በአካውንቲንግ /በአካውንቲንግ ፋይናንስ/በፋይናንስ ሁለተኛ ዲግሪና የ5 ዓመት የሥራ ልምድ ኖሮት ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት በኃላፊነት ወይም በከፍተኛ የሙያ የሥራ መደብ ላይ የሠራ

2

ሲኒየር የጠቅላላ ሂሣብ አካውንታንት

16

1

7059

ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር ልማት ፕሮጀክት

በቋሚነት

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በአካውንቲንግ / በአካውንቲንግና ፋይናንስ/ በፋይናንስ የመጀመሪያ ዲግሪና የ3 ዓመት የሥራ ልምድ

3

የፋሲሊቲ ማኔጅመንት ቡድን መሪ

21

1

12804

ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር ልማት ፕሮጀክት

በቋሚነት

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ /ኮሌጅ በቢዝነስ ማኔጅመንት/በሰው ሀብት ሥራ አመራር/በሕዝብ አስተዳደር/በፐርሶኔል ማኔጅመንት/በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን / በሱፐርቫይዘር ማኔጅመንት/በአድሚኒስትሬቲቭ ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪና የ5 ዓመት የሥራ ልምድ ኖሮት ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት በኃላፊነት ወይም በከፍተኛ የሙያ የሥራ መደብ ላይ የሰራ

4

የመኖሪያ እና የእንግዳ ቤት አስተዳደር ኃላፊ

14

1

5480

ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር ልማት ፕሮጀክት

በቋሚነት

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በሆቴል ማኔጅመንት/በማኔጅመንት ወይም በሌላ አግባብ ባለው የሶሻል ሳይንስ የመጀመሪያ  ዲግሪና የ1 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በሆቴል ማኔጅመንት/በሆቴል ሱፐርቪዥን/ በእንግዳ አቀባባልና ቤት አያያዝ ሙያ ወይም በሌላ ተመሳሳይ ሙያ የ10+3 ወይም ደረጃ IV 3 ዓመት ስራ ልምድ 

5

የቢሮ አገልግሎቶች ንብረት አስተዳደር አስተባባሪ

12

1

4383

ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር ልማት ፕሮጀክት

በቋሚነት

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በሰው ሀብት ሥራ አመራር/በትራንስፖርት ኦፕሬተሸን/በአውቶ መካኒክስ ወይም በሌላ ተመሳሳይ ሙያ (10+3) ወይም ደረጃ IV ዲፕሎማና የ3 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም ከታወቀ የቴክኒክና ሙያ ት/ቤት በሰው ሀብት ሥራ አመራር/በሪከርድና ማኅደር ወይም በሌላ ተመሳሳይ ሙያ (10+2) ወይም ደረጃ III ሰርተፊኬትና የ4 ዓመት የሥራ ልምድ

6

የህንፃ ግንባታ እና ጥገና ቡድን

22

1

14340

ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር ልማት ፕሮጀክት

በቋሚነት

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በሲቭል/ህንፃ ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ በኤም ኤስ ሲ/ቢ ኤስ ዲግሪና 4/6 ዓመት የሥራ ልምድ

7

ህንፃ/ሲቭል መሀንዲስ

18

2

9006

ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር ልማት ፕሮጀክት

በቋሚነት

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በሲቭል/ህንፃ ወይም በተመሳሳይ በኤም ኤስ ሲ/ቢ ኤስ ዲግሪና 0/2 ዓመት የሥራ ልምድ

8

የአገዳ ቆረጣና አቅርቦት በድን መሪ

22

1

14340

ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር ልማት ፕሮጀክት

በቋሚነት

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በእርሻ ማካናይዜሽን /በእርሻ ምህንድስና/ በእጽዋት ሳይንስ ሁለተኛ ዲግሪና የ3 ዓመት የሥራ ልምድ ኖሮት ከዚህ ውስጥ 1 ዓመት በሲኒየር ደረጃ የሠራ ወይም ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በእርሻ መካናይዜሽን /በእርሻ ምህንድስና/ በእጽዋጽ ሳይንስ የመጀመሪያ ዲግሪና የ5 ዓመት የሥራ ልምድ ኖሮት ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት በሲኒየር ደረጃ የሰራ

9

የመስክ መሣሪያዎች ጥገና ቡድን መሪ

22

1

14340

ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር ልማት ፕሮጀክት

በቋሚነት

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በአውቶሞቲቭ ምህንድስና /በመካኒካል ምህንድስና/ በእርሻ እና መካናዜሽን ምህንድስና ሁለተኛ ዲግሪና የ3/2 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በአውቶሞቲብ ምህንድስና/ በመካኒል ምህንድስና/መካናይዜሽን ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪና የ5/4 ዓመት የሥራ ልምድ ኖሮት ከዚህ ውስጥ 2/1 ዓመት በኃላፊነት የሠራ

10

የወጣቶች ጉዳይ ኤክስፐርት II

13

1

7662

ዋና መ/ቤት

በቋሚነት

በጀንደርና ዴቨሎፕመንት ስተዲስ/በገቨርነንስና ዲቨሎፕመንት/በሶሾያል ወርክ/ በፖለቲካል ሳይንስና ኢንተርናሽናል ሪሌሽን በፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን/በማኔጅመንት 2 ዓመት በኤክስፐርትነት የሰራ/ች ከላይ ከተጠቀሱት የሙያ መስኮች በአንዱ ቢኤ ዲግሪና 4 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት ኤክስፐርትነት የሰራ/ች  

11

የሥርዓተ ጾታ ሥርፀት ኤክስፐርት II

13

1

7662

ዋና መ/ቤት

በቋሚነት

በጀንደርና ዴቨሎፕመንት ስተዲስ/በገቸርነንስና ዲቨሎፕመንት/ በሶሺያል ወርክ /በፖሊቲካል ሳይንስና ኢንተርናሽናል ሪሌሽንስ በፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን / በማኔጅመንት 2 ዓመት በኤክስፐርትነት የሰራ/ች፤ ከላይ ከተጠቀሱት የሙያ መስኮች በአነዱ ቢኤ ዲግሪና 4 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት በኤስፐርትነት የሰራ/ች

12

ጀማሪ አውቶሞቲቭ ኢንጂነር

14

4

5480

ተንዳሆ ስኳር ፋብሪካ

በቋሚነት

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ /ኮሌጅ የመጀመሪያ ዲግሪና ለአውቶሞቲቭ 1 ዓመት የሥራ ልምድ ለመካኒካል ምህንድስና 0 ዓመት የሥራ ልምድ

 

 

በፕሮጀክቶችና በፋብሪካዎች ለሚቀጠሩ ባለሙያዎች /ኃላፊዎች የመኖሮያ ቤት፣ ህክምና ከነቤተሰብ፣ የመድህን ዋስትና ሽፋን፣ በኩራዝና ተንዳሆ ለሚቀጠሩ 30% የበረሃ አበል ክፍያ ይኖረዋል፡፡

ማስረጃ አቀራረብ፡- የሚቀርብ የሥራ ልምድ ማስረጃ የሥራ መደብ መጠሪያ ፣ ጊዜውን ከ-- እስከ የሚገልጽ ከግልና መንግሥታዊ ካልሆኑ ተቋማት የሚቀርብ ከሆነ ማስረጃው የሥራ ግብር የተከፈለበት መሆን ይኖርበታል፡፡

ዲግሪና ከዲግሪ በላይ ለሚጠይቁ የሥራ መደቦች የሥራ ልምድ የሚያዘው ከምረቃ በኃላ ብቻ ነው፡፡

ቀደም ሲል በነባር ስኳር ፋብሪካና ፕሮጀክት ሲሰሩ የነበሩ ባለሙያዎች እንዲያመለከቱ ይበረታታሉ፡፡

የምዝገባ ቦታ፡- ካዛንቺስ ከንግድ ሚኒስቴር ጀርባ በሚገኘው የኪያሜድ ህንፃ በኮርፖሬሽኑ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 104

የምዝገባ ቀን፡- ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10/አስር/የሥራ ቀናት ሲሆን ከሰኞ-አርብ ጠዋት 2፡30-6፡00 እስከ 7፡00 ሰዓት - 10፡30 ሰዓት ሆኖ ቅዳሜ እስከ 6፡30 ብቻ ይሆናል፡፡

አመልካቾች ያላቸውን ትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒና/CV/ የግል ሁኔታ መግለጫ/ ጋር በማቅረብ በግንባር በመቅረብ ወይም በወኪሊ መመዝገብ ይቻላል፡፡

በፖስታ የሚላኩ መረጃዎች ምዝገባው ቀን ካለፈ በኃላ የሚደርሱ ከሆነ ተቀባይነት የሌላቸው መሆኑን እንገልፃለን፡፡

በድረ ገጽ የሚያመለከቱ ተወዳዳሪዎች ከማመልከቻው ጋር የትምህርት፣ የሥራ ልምድ እና ሌሎች መረጃዎችን በድረ ገጽ ላይ ማያያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ከዚህ ውጪ የሚቀርብ ማመልከቻ ተቀባይነት የለውም፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር ፡- 011-5-52-68-96/011-5-52-66-53/011 5-52 66-59 ፖስታ ቁጥር 20034-1000 አ.አ  http://www.etsugar.gov.et

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists