Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በከተማ ማነጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በማኔጅመንት፣ በቢዝነስ ኢዱኬሽን በ

 

Organization: የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ፕ/ቅ/ጽ/ቤት

 

Salary : 4137.00 - 5353.00

 

Posted:2016-11-22

 

Application Dead line:2016-12-06

 

 

 

 

በአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ፕ/ቅ/ጽ/ቤት የአዲስ ከተማ ቤ/ል/ፕ/ቅ/ጽ/ቤት በሥሩ ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ሠራተኞችን አወዳድሮ  መቅጠር ይፈልጋል፡፡


ተ.ቁ

የሥራ መደብ መጠሪያ

ተፈላጊ ችሎታ

ደረጃ

ብዛት

ደመወዝ

1

ሲኒየር የመረጃ ፕላኒንግ ኦፊሰር

በከተማ ማነጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በማኔጅመንት፣ በቢዝነስ ኢዱኬሽን በስታትስቲክስ በIT በኮምፒውተር ሳይንስ ፣በጂኦግራፊ ወይም በተመሳሳይ ሙያ (የትምህርት መስክ) የመጀመሪያ ዲግሪ አግባብነት ያለው የ4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ት

12

1

5353.00

2

ፋይናንስ ኦፊሰር

በአካውንቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በማኔጅመንት ፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ወይም በተመሳሳይ ሙያ(የትምህርት መስክ) የመጀመሪያ ዲግሪ አግባብነት ያለው 2 ዓመት ፣ኮሌጅ ዲፕሎማ አግባብነት ያለው 6 ዓመት፣ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ዲፕሎማ አግባብነት ያለው 8 ዓመት የሥራ ልምድ መሠረታዊ የኮምፒዩተር እውቀት ያለው/ያላትና የመሠረታዊ የሥራ ሂደትና ተቀብሎ/ላ ተግባራዊ ለማድረግ ፈቃደኛ የሆነ፣ በቡድን ለመሥራት ፈቃደኛ የሆነ፣ የሲቪል ሰርቪስ ማሻሻያዎች ለመቀበል ፈቃደኛ የሆነ፣ጥሩ ሥነ ምግባር ያለው/ያላት

11

1

4137.00

3

አውቶ ካድ ባለሙያ

በድራፍቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም ኮሌጅ ዲፕሎማና 4 ዓመት የሥራ ልምድ

11

1

4137.00

4

ሳኒተሪ ኢንጂነር /ባለሙያ

በሳኒተሪ ምህንድስና ቢኤስ ዲግሪና 0 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም ኮሌጅ ዲፕሎማና 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

11

1

4137.00

5

ኤሌክትሪክ ኢንጂነር /ባለሙያ

በኤሌክትሪክ ምህንድስና ቢኤስ ዲግሪና 0 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም ኮሌጅ ዲፕሎማና 4 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም ቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማና 6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

11

1

4137.00

 

ማሳሰቢያ፡-

  • የቅጥር ሁኔታ በቋሚነት
  • አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቻቸውን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፣
  • የምዝገባው ቦታ አዲስ ከተማ ቤቶች ግንባታ ፕ/ቅ/ጽ/ቤት ቂሊንጦ ሳይት የሰው ሀብት አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ሂደት ዘወትር በሥራ ሰዓት ከ2፡30  እስከ ቀኑ  10፡30  ሰዓት ፡፡
  • አድራሻ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ከጥሩነሽ ቤጂንግ ሆስፒታል ወደ ውስጥ ገብቶ በሚገኘው የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በስተግራ በሚገኘው ግንባታ ላይ፡፡
  • ምዝገባው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ይካሄዳል፡፡
  • በሌቭል የትምህርት ዝግጅት የብቃት ማረጋገጫ (COC) በማቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
  • ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር  0118 11 63 45 ደውለው ይጠይቁ
  • የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ፕ/ቅ/ጽ/ቤት 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists