Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በኢኮኖሚክስ፣ በፖሊቲካል ሳይንስና አለም አቀፍ ግንኙነት ፣ በዴቨሎፕመ??

 

Organization: የኢፌዴሪ የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር

 

Salary : 4020.00

 

Posted:2016-11-25

 

Application Dead line:2016-12-01

 

 




 

ተ.ቁ

የሥራ መደብ መጠሪያ

የመደብ መታወቂያ ቁጥር

የሥራ ደረጃ

መነሻ ደመወዝ

የሥራ ክፍል

ብዛት

ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ

1

የፋይናንስ የበጀት ቁጥጥር ረ/ባለሙያ I

16/አአ-104/105/108/109

VII

4020.00

የፋይናንስ ግዥ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት

4

በአካውንቲንግ ወይም በኢኮኖሚክስ የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት የሥራ ልምድ

2

የመንግሥት የባንክ ሂዳብ አስተዳደርና የመንግሥት ገቢ ክትትል ረ/ባለሙያ I

16/አአ-471/473/474

VII

4020.00

ትሬዠር ዳይሬክቶሬት

3

በኢኮኖሚክስ ፣ በአካውንቲንግ ወይም ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት የሥራ ልምድ

3

የመንግሥት ገንዘብ ክፍያ ቡድን ረ/ባለሙያ I

16/አአ-477

VII

4020.00

ትሬዠር ዳይሬክቶሬት

1

በኢኮኖሚክስ ፣ በአካውንቲንግ ወይም ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት የሥራ ልምድ

4

የመንግሥጥ ሂሳብ ሪፖርት ማጠናቀሪያና ማጠቃለያ ቡድን ረ/ባለሙያ I

16/አአ-505

VII

4020.00

የመንግሥት ሂሳብ ዳይሬክቶሬት

1

በአካውንቲንግ  የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት የሥራ ልምድ

5

የኦዲት ግኝቶች እርማትና ክትትል ቡድን ረ/ባለሙያ I

16/አአ-506/507

VII

4020.00

የመንግሥት ሂሳብ ዳይሬክቶሬት

2

በአካውንቲንግ  የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት የሥራ ልምድ

6

የኢኮኖሚ ዘርፍ ኦዲት ግምገማ እና ክትትል ቡድን ረ/ባለሙያ I

16/አአ-541

VII

4020.00

ኢንስፔክሽን ዳይሬክቶሬት

1

በኢኮኖሚክስ ፣ በአካውንቲንግ ወይም ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት የሥራ ልምድ

7

የአህጉራዊ ኢኮኖሚ ትብብር ቡድን ረ/ባሉሙያ I

16/አአ-595

VII

4020.00

የተባበሩት መንግሥታት ተቋ/የአየ/ንብ/ለው/ፋሲ/የአህ/የኢኮ/ትብብር ዳይሬክቶሬት

1

በኢኮኖሚክስ፣ በፖሊቲካል ሳይንስና አለም አቀፍ ግንኙነት ፣ በዴቨሎፕመንት ስቴዲስ፣ በዴቨሎፕመንት ፕላኒንግ ወይም በፐብሊክ ፖሊሲ ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት የሥራ ልምድ

8

የሀገር ውስጥ ብድር አስተዳደር ቡድን ረ/ባለሙያ I

16/አአ-629/858

VII

4020.00

ብደር አስተዳደር ዳይሬክቶሬት

2

በአካውንቲንግ ወይም በኢኮኖሚክስ የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት የሥራ ልምድ

9

ረዳት ባለሙያ I

16/አአ-825/826/827

VII

4020.00

ሥርአተ-ጾታ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት

3

በኢኮኖሚክስ፣ ሶስሾሎጂ ስርአተ ጾታ ወይም በሶሾል ሳይንስ የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት የሥራ ልምድ

10

የመሰረተ ልማት ትብብር ስራዎች ቡድን ረ/ባለሙያ

16/አአ-638

VII

4020.00

ኢትዮ-ቻይና  ትብብር ዳይሬክቶሬት

1

የኢኮኖሚክስ፣በፖሊቲካል ሳይንስ፣በአለም አቀፍ ግንኙነት ወይም በማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት የሥራ ልምድ

11

የአስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎት ዘርፍ ቡድን ረ/ባለሙያ

16/አአ-714

VII

4020.00

የበጀት ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት

1

በኢኮኖሚክስ፣ በስታስቲካል በሶስሾሎጂ በምህንድስና ፣ በአግሪካልቸር ፣ በአካውንቲንግ ፣ በማኔጅመንት  የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት የሥራ ልምድ

12

የኢኮኖሚ ዘርፍ ቡድን ረ/ባለሙያ

16/አአ-715/722

VII

4020.00

የበጀት ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት

2

በኢኮኖሚክስ፣ በስታስቲክስ፣በሶሾሎጂ፣በምህንድስና፣በአግሪካልቸር ፣በአካውንቲንግ ወይም በማኔጅመንት የመጀመሪያና የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት ሥራ ልምድ

13

የማህበራዊ ዘርፍ ቡድን ረ/ባለሙያ

16/አአ-716

VII

4020.00

የበጀት ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት

1

በኢኮኖሚክስ፣ በስታስቲክስ፣በሶሾሎጂ፣በምህንድስና፣በአግሪካልቸር ፣በአካውንቲንግ ወይም በማኔጅመንት የመጀመሪያና የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት ሥራ ልምድ

14

የፕሮግራም በጀት ክትትልና ግምገማ እና የበጀት ማቀነባበሪያ ቡድን ረ/ባለሙያ I

16/አአ-720/721

VII

4020.00

የበጀት ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት

2

በኢኮኖሚክስ፣ በስታስቲክስ፣በሶሾሎጂ፣በምህንድስና፣በአግሪካልቸር ፣በአካውንቲንግ ወይም በማኔጅመንት የመጀመሪያና የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት ሥራ ልምድ

15

የታክስ ፖሊስና ክትትል ቡድን ረ/ባለሙያ

16/አአ-747/751

VII

4020.00

የፋሲካል ፖሊስ ዳይሬክቶሬት

2

በኢኮኖሚክስ፣በስታስቲክስ ወይም በኢኮኖሜትሪክ የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት የሥራ ልምድ

16

የፈሲካል እቅድ ጥናትና ክትትል ቡድን ረ/ባለሙያ

16/አአ-748

VII

4020.00

የፋሲካል ፖሊስ ዳይሬክቶሬት

1

በኢኮኖሚክስ፣በስታስቲክስ ወይም በኢኮኖሜትሪክ የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት የሥራ ልምድ

17

የሰው ኃብት አስተዳደር ረ/ባለሙያ I

16/አአ-82

VII

4020.00

የሰው ኃይል ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት

1

በማኔጅመንት፣በፐርሶኔል ማኔጅመንት፣ በሥራ አመራርና ህዝብ አስተዳደር ወይም በህዝብ አስተዳደርና ልማት የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት የስራ ልምድ 

 

 

 

ማሳሰቢያ፡-

  1. የቅጥር ሁኔታ፡- ለሁሉም የሥራ መደቦች በቋሚነት
  2. አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ ዋናውን ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ይዘው መቅረብ አለባቸው፡፡
  3. አመልካቾች የትምህርት ማስረጃቸውን ሲያቀርቡ (Student copy) ጭምር ማቅረብ አለባቸው፡፡
  4. የሥራ ቦታ፡- አዲስ አበባ
  5. የመመዝገቢ ቀን፡- ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5/አምስት /ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ
  6. የመመዝገቢያ ቦታ፡- የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 103
  7. አመልካቾች ማስረጃዎቻቸውን በግንባር በመቅረብ፣ በመልእክተኛ ፣ በፖስታ፣ በፋክስ ፣ በመላክ፣መመዝገብ ይችላሉ፡፡
  8. አድራሻ፡- 6 ኪሎ አንበሳ ግቢ ፊት ለፊት
  9. ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
  10. ስልክ ቁጥር ፡- 011 157 15 33/011 156 0135 ወይም 011 155 24 00 የውስጥ መስመር 118/119
  11. ፋክስ ቁጥር 011 11 156 85 34/ 0111 55 51 89 ፖ.ሣ.ቁ 19051037
  12. የኢፌዴሪ የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists