Job Type:Private Business

 

Fields of Education: ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ በድግሪ በአውቶ ሞቲቭ ቴክኖሎጂ የተመረቀ/?

 

Organization: ካሌብ አገልግሎት ሰጪ ፋርመርስ ኃ.የተ.የግ.ማህበር

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-11-27

 

Application Dead line:2016-12-09

 

 

 

 

ካሌብ አገልግሎት ሰጪ ፋርመርስ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከዚህ በታች ለተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደብ ባለሞያዎችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡- ሴልስ ኢንጅነር
ተፈላፊ ችሎታ፡- ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ በድግሪ በአውቶ ሞቲቭ ቴክኖሎጂ የተመረቀ/ች
የሥራ ልምድ፡- 0 ዓመት
ብዛት፡- 2 (አንድ)
ደመወዝ፡- በስምምነት
የሥራ ቦታ፡- አዲስ አበባ

ከዚህ በላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የተሟላ የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ቃሊቲ ኖክ ማደያ ፊት ለፊት ወይም ቆርኪ ፋብሪካን አለፍ ብሎ በሚገኝው ድርጅታችን በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ስልክ ቁጥር፡- 251-011-4 391459/011-4-393675

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists