Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ / ኮሌጅ በመካኒካል ኢንጂነሪንግ / /ኮሌጅ በአር

 

Organization: የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-11-27

 

Application Dead line:2016-12-09

 

 

 

 

የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት ከዚህ በታች በተጠቀሱት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ባለሙያዎችን በማወዳደር ቀጥሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

የስራ መደብ መጠሪያ

ተፈላጊ ችሎታ

ደመወዝ

ብዛት

የቅጥር ሁኔታ

የሥራ ቦታ

1

ከፍተኛ ኤሌክትሪካል መሃንዲስ

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ ወይም ተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና በሙያው የ6 ዓመት የሥራ ልምድ

በስምምነት

2

ቋሚ

አ.አ

2

ከፍተኛ ሜካኒካል መሃንዲስ

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ /ኮሌጅ በመካኒካል ኢንጂነሪንግ ወይም በተመሳሳይ በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና በኤሌክትሮ ሜካኒክ ሲስተም በሙያው የ4 ዓመት የሥራ ልምድ

በስምምነት

1

ቋሚ

አ.አ

3

ከፍተኛ ሳኒተሪ መሃንዲስ

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በሳኒተሪ ኢንጂነሪግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና በሙያው የ4 ዓመት ልምድ፡፡

በስምምነት

1

ቋሚ

አ.አ

4

ኤሌክትሮ ሜካኒካል መሃንዲስ

ከታወቀ ኮሌጅ/የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኮሌጅ በኢንዱስትሪያል መካኒካል ኢንጂነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና በሙያው የ3 ዓመት የሥራ ልምድ

በስምምነት

1

ቋሚ

አ.አ

5

ኤሌክትሮኒክስና ኮንትሮል መሃንዲስ

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ /ኮሌጅ በኤሌክትሪካል/በኤሌክትሮኒክስ/በኮንትሮል/በኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪና በሙያው የ3 ዓመት የሥራ ልምድ

በስምምነት

1

ቋሚ

አ.አ

6

ከፍተኛ አርክቴክት 

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ /ኮሌጅ በአርክቴክቸር ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና የ4 ዓመት የሥራ ልምድ

9,443.00

1

ቋሚ

አ.አ

7

ሊድ የሶፍትዌር ፕሮግራመር

ለታወቀ ዩኒቨርሲቲ በኮምፒውተር ሳይንስ/በኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ/በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ/በሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ/በኢንፎርማቲክስ ሁለተኛ ዲግሪ እና በሙያው የ4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው ወይም ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ /ኮሌጅ በኮምፒውተር ሳይንስ/በኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ/በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም /በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ/በሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪ እና በሙያው የ6 ዓመት የሥራ ልምድ

10,853.00

1

ቋሚ

አ.አ

8

ሊድ ዳታቤዝ አድሚኒስትሬተር

ለታወቀ ዩኒቨርሲቲ በኮምፒውተር ሳይንስ/በኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ/በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ/በሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ/በኢንፎርማቲክስ ሁለተኛ ዲግሪ እና በሙያው የ4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው ወይም ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ /ኮሌጅ በኮምፒውተር ሳይንስ/በኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ/በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም /በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ/በሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪ እና በሙያው የ6 ዓመት የሥራ ልምድ

10,853.00

1

ቋሚ

አ.አ

9

ሊድ ኔትዎርክ ሲስተም አድሚኒስትሬተር

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በኮምፒውተር ሳይንስ/በኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ/በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም/በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ/በሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ/በኢንፎርማቲክስ ሁለተኛ ዲግሪ እና በሙያው የ4 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በኮምፒውተር ሳይንስ /በኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ /በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም/በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ/በሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ/ የመጀመሪያ ዲግሪ እና በሙያው የ6 ዓመት የሥራ ልምድ 

10,853.00

1

ቋሚ

አ.አ

10

ጀማሪ የገቢ አስባሰብና ክትትል ኦፊሰር

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ /ኮሌጅ በአካውንቲንግ /በፋይናንስና አካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት የሥራ ልምድ፡፡ (2008 ዓ.ም የተመረቀና ከ2.75 በላይ ውጤት ያለው)

3,743.00

1

ቋሚ

አ.አ

11

የድጋፍ ሰጪ ጉዳዮች ኦፊሰር

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በማኔጅመንት/በህዝብ አስተዳደር /በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽ/በሰው ሀብት አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና በሙያው የ2 ዓመት የሥራ ልምድ

5,753.00

1

ቋሚ

አ.አ

12

የመረጃ አደራጅ ሠራተኛ

ከታወቀ ኮሌጅ/ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኮሌጅ በአካውንቲንግ /በኮምፒውተር ሳይንስ/በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ  የትምህርት መስክ ደራጃ IV ዲፕሎማና በሙያው የ2 ዓመት የስራ ልምድ

2,873.00

1

ኮንትራት

አ.አ

13

አርክቴክት

ለታወቀ ዩኒቨርሲቲ / ኮሌጅ በአርክቴክቸር የመጀመሪያ ዲግሪና በሙያው የ3 ዓመት የሥራ ልምድ

በስምምነት

1

ኮንትራት

አ.አ

14

ከፍተኛ የዕቅድ ዝግጅትና ክትትል ኦፊሰር

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በኢኮኖሚክስ/በማኔጅመንት /በስታትስቲክስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ሁለተኛ  ዲግሪና በሙያው የ2 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በኢኮኖሚክስ/በማኔጅመንት/በስታትስቲክስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና በሙየው የ4 ዓመት የሥራ ልምድ

6,893.00

2

ቋሚ

አ.አ

15

የውጭ ሀገር ግዥ ኦፊሰር

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በፐርቼዚንግና ሰፕላይስ ማኔጅመንት/በኢኮኖሚክስ/አካውንቲንግ/በማርኬቲንግ/በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን/በማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ሁለተኛ ዲግሪና በሙያው የ2 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ ወይም ኮሌጅ በፐርቼዚንግና ሰፕላይስ ማኔጅመንት/በኢኮኖሚክስ /አካውንቲንግ/በማርኬቲንግ/በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን / ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና በሙያው የ4 ዓመት የሥራ ልምድ (በውጪ ሀገር ግዢ በቂ ልምድ ያለው/ያላት)

6,893.00

1

ቋሚ

አ.አ

16

የገቢያ ዋና ጥናት ኮንትራት አስተዳደር ኦፊሰር

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በፐርቼዚንግና ሰፕላይስ ማኔጅመንት /በኢኮኖሚክስ/አካውንቲንግ/በማርኬቲንግ/በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን/በማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ሁለተኛ ዲግሪና በሙያው የ2 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ /ኮሌጅ በፐርቼዚንግና ሰፕላይስ ማኔጅመንት/በኢኮኖሚክስ/አካውንቲንግ/በማርኬቲንግ/በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን/በማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያና ዲግሪና 4 ዓመት የሥራ ልምድ

6,893.00

1

ቋሚ

አ.አ

17

የሀገር ውስጥ ግዥ ኦፊሰር

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በፐርቼዚንግና ሰፕላይስ ማኔጅመንት /በኢኮኖሚክስ/አካውንቲንግ/በማርኬቲንግ/በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን/በማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ሁለተኛ ዲግሪና በሙያው የ2 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ /ኮሌጅ በፐርቼዚንግና ሰፕላይስ ማኔጅመንት/በኢኮኖሚክስ/አካውንቲንግ/በማርኬቲንግ/በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን/በማኔጅመንት ወይም ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያና ዲግሪና 4 ዓመት የሥራ ልምድ

6,893.00

1

ቋሚ

አ.አ

18

ጀማሪ የገቢያ ዋጋ ጥናት ኦፊሰር

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ /ኮሌጅ በግዢና ሰፕላይስ ማኔጅመንት /በኢኮኖሚክስ/አካውንቲንግ/በማርኬቲንግ/በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን/በማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት የሥራ ልምድ፡፡ (2008 ዓ.ም የተመረቀና ከ2.75 በላይ ውጤት ያለው)

3,743.00

1

ቋሚ

አ.አ

19

ከፍተኛ ክዋኔ ኦዲተር

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በፋይናንስ/በአካውንቲንግ/በማኔጅመንት/በኢኮኖሚክስ/በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ሁለተኛ ዲግሪና የ2 ዓመት የኦዲት የሥራ ልምድ ወይም ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ /ኮሌጅ በፋይናንስ/በፋይናንስና አካውንቲንግ/በአካውንቲንግ/በማኔጅመንት/በኢኮኖሚክስ/በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና የ4 ዓመት በክዋኔ ኦዲት የሥራ ልምድ፡፡ (በክዋኔ ኦዲተር የሰራ/ች )

6,893.00

1

ቋሚ

አ.አ

20

ክዋኔ ኦዲተር

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በፋይናንስና በአካውንቲንግ/በአካውንቲንግ/በማኔጅመንት/በኢኮኖሚክስ/በቢዝነስአድሚኒስትሬሽን ወይም በተመሳሳይ ትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና የ2 ዓመት በክዋኔ ኦዲትየሥራ ልምድ (በክዋኔ ኦዲተር የሰራ/ች)

5,753.00

1

ቋሚ

አ.አ

21

ከፍተኛ በጀትና ኮስት ክትትል ኦፊሰር

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በአካውንቲንግ/በፋይናንስ/ በአካውንቲንግና በፋይናንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ሁለተኛ ዲግሪና በሙያው የ2 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ /ኮሌጅ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና በሙያው የ4 ዓመት የሥራ ልምድ

6,893.00

1

ቋሚ

አ.አ

22

ከፍተኛ ግ/ቤት ሠራተኛ

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በፐርቼዚንግና ሰፕላይስ ማኔጅመንት/በማኔጅመንት/በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን/በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ሁለተኛ ዲግሪና በሙያው የ2 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በፐርቼዚንግና ሰፕላይስ ማኔጅመንት/በማኔጅመንት/በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን / በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና በሙያው የ4 ዓመት የሥራ ልምድ

3,893.00

1

ቋሚ

አ.አ

 

ከላይ የተጠቀሱትን መመዘኛ የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ ስራ ቀናት ውስጥ ኦርጂናል ማስረጃዎቻችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በድርጅቱ ዋና መ/ቤት 2ኛ ፎቅ ሰው ሀብት ልማትና ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት ቢሮ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ማሳሰቢያ፡- የስራ ልምድ ከምረቃ በኃላ የተገኘና ቀጥታ ከሙያው ጋር ግንኙነት ያለው መሆን አለበት፡፡ ተጨማሪ መረጃ በስ/ቁ 011 665 04 00 መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists