Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በኢኮኖሚክስ ቢዝነስ አድምኒስትሬሽን የኀ/ሥራ ሂሳብ አያያዝ አግሪ ቢዝነ?

 

Organization: በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግድት የህብረት ሥራ ማህበራት ማስፋፊያ ኤጀ?

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2017-01-16

 

Application Dead line:2017-01-27

 

 

 

 

በቶ ወሊሶ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒዬን ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት መደብ ላይ ሠራተኞችን አወዳድ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሠረት ከዚህ በታች በተጠቀሰው የሥራ መደብ ላይ መወዳደር የምትፈልጉ ሠራተኞች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት በዩኒዬኑ የሠው ኃይል አስተዳደር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡


ተ.ቁ

የክፍል የሥራ መደቡ መጠሪያ

ብዛት

ደረጃ

ደመወዝ

የሥራ መደብ የሚጠይቁው ሙያ

የሥራ ልምድ

የሥራ መደቡ መታወቂያ ቁጥር

1

የዩኒዬኑ ሥራ አስኪያጅ

1

XV

በስምምነት

በኢኮኖሚክስ ቢዝነስ አድምኒስትሬሽን የኀ/ሥራ ሂሳብ አያያዝ አግሪ ቢዝነስ የኀ/ሥራ ግብይትና ሥራ አመራር ማስተር ዲግሪና ከዚያ በላይ ያለው

8 ዓመት ሆኖ ከዚህ ውስጥ ቢያንስ 4 ዓመት በአመራርነት የሠራ

 

 

ለምዝገባ የሚያስፈልጉ ተጨማሪ መስፈርቶች

  • የት/ት ማስረጃና የሥራ ልምድ ዋናውና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ
  • የኀ/ሥራ መርሆ እና እሴቶች ላይ ግንዛቤ ያለው
  • የንግድ ሥራ ግንዛቤ ያለው
  • ከተለያዩ ሱሶች ነፃ የሆነ
  • ቴክኖሎጂን የመጠቀም ችሎታ ያለው
  • ጥሩ የግንኙነት ችሎታ ያለው
  • አፋን ኦሮሞ፣አማርኛና እንግሊዝኛ በትክክል ማንበብ፣ መፃፍ ፣ መናገር የሚችል
  • ጥሩ ሥነ ምግባር ያለው ስለመሆኑ ከአስተዳደር አካላት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
  • ውድድሩን ካለፈ በኃላ የራሱንም ሆነ የቤተሰቡን ንብረት ለማስመዝገብ ግዴታ የሚወስድ
  • ህዝባዊ አመለካከት ያለውና ከኪራይ ሰብሳቢነት ነፃ የሆነና በዚህ ሰበብ ከሥራ ያልተባረረና ያልተከሰሰ
  • በዩኒዬት ጽ/ቤት ባለበት ከተማ ተቀምጦ መሥራት የሚችል
  • ማስሰቢያ፡-

የምዝገባው ቀን ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት የምዝገባው ቦታ ቱሉ ቦሎ ከተማ የበቾ ወሊሶ የገበሬዎች ዩኒዬን

ስልክ ቁጥር፡- 0113420140 Fax 0113420670 

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግድት የህብረት ሥራ ማህበራት ማስፋፊያ ኤጀንሲ

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists