Job Type:University / College

 

Fields of Education: Ma

 

Organization: Hawassa University

 

Salary : N / A / Per Scale

 

Posted:2016-02-07

 

Application Dead line:2016-02-08

 

የሀዋሳ ዩኒቨርሲርቲ ከዚህ በታች በተጠቀሰው የሥራ መደብ ላይ መምህራንና ቴክኒካል ረዳቶችን መቅጠር ይፈልጋል፡፡

 

NO

position

Qualification

Field of specialization

NO

.required

Campus

1

Lecturer

Ma

Cooperative management(BA in cooperative management)

1

Awada campus


  1.  መደብ የተቀመጠውን የስራ መደብ የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7/ሰባት/ተከታታይ የሥራ ቀናት አዲስ አበባ በአሜሪካ ኤምባሲ ፊት ለፊት ባለው የፌዴራል ትምህርት ሚኒስቴር የሥርዓተ ትምህርት ቢሮ ቁጥር 352 ወይም ለዋናው ግቢ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የሰው ሀብት ስራ አመራር ዳይሬክተር ቢሮ የወንዶ ገነት ደንና ተፈጥሮ ሀብትና ኮሌጅ በወንዶ ገ.ደ.ተ.ህ ኮሌጅ የግብርና ኮሌጅ በግብርና ኮሌጅ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ በጤና ሳይንስ ኮሌጅና የአዋዳ በአዋዳ ካምፓስ ይርጋአለም በአካል በመገኘት ወይም በተወካይ ወይም በፋክስ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
  2. ለመምህራን የቤት አበል እንደ የደረጃቸው የሚከፈል ይሆናል፡፡
  3. ደመወዝ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የደመወዝ ስኬል ነው፡፡
  4. ሴት አመልካች ይነረታታል፡፡
  5. የሥራ መደብ የሚገኛው በሀዋሳ ከተማ ወንዶ ገነት እና አዋዳ ካምፓስ ይርጋለም ከተማ ነው፡፡

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists