Job Type:Aviation

 

Fields of Education: በማርኬቲንግ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ቡዝነስ ማኔጅመንት እና በተዛማጅ ??

 

Organization: ኘራይም ዐውስ ሰርቪስ ኃለፊነቱ የተወሰነ የግል ማኀበር

 

Salary : 23,932

 

Posted:2008-06-02

 

Application Dead line:2008-06-10

 

ኩባንያችን ዋው ኘራይም ዐውስ ሰርቪስ ኃለፊነቱ የተወሰነ የግል ማኀበር በሀገራችን ቀዳሚ በምስራቅ አፍሪካ ተወዳዳሪየሆነ የንግድ ማዳከል ሲሆን በሥሩ ዋው ሁለም በአንድ ላይ” wow all in one “በመክፈት በሀገር ውስጥ ና በውጭ ንግድ ላይ ተሰማርቶ በመስራት ላይ ያለ የንግድ ተቂም ሲሆን ከዚህ በታች የተገለፁትን ክፍት የሥራ መደቦች ላይ በቂ ልምድና ብቃት ያላቸውን ሠራተኞተን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

ተቁ

የሥራ መደብ መጠሪያ

ብዛት

ተፈላጊ ትምህርት ደረጃና አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ

ተጨማሪ ከህሎት

ጾታ

ደመወዝ

1

የኦኘሮሽን ምክትል ዋና ሥራ አስኪያጅ

ዐ1

በማርኬቲንግ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ቡዝነስ ማኔጅመንት እና በተዛማጅ ሙያ ማስተርክ ቢኤ ዲግሪ የመረቀና በታወቁ የንግድ ድርጅቶች ውስጥ ከ7 8 ዓመት በላይ በሥራ መደቡ በኃላፊነት መደብ የሰራ ች

በንግድ ዘርፍ የተለያዩ ስልጠናዎች የወሰደና በኦኘሬሽን ከፍተኛ ኃላፊት ላይ የሰራና በቂ ኮምፒውተር እውቀት እንዲሁም መንጃ ፈቃድ ያለው ቢሆን ይመረጣል፡፡

ወ/ ሴ

23,932 ብር

 

ተጨማሪ ጥቅማጥቅሞች

  • የሥራ አፈፃፀም ውጤትን መሠረት ያደረገ የሽያጭ ኮሚሽንና የዓመቱ ታርጌት ከፍተኛ ቦነስ ክፍያ
  • በዓመት ሁለት ጊዜ የዓመት በዓል ቦነስ
  • የህክምና ወጪ ሽፋን ፖኬጅ
  • የኃላፊነት የትራንስፖርት የስልክ የቤት አበልና ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞች ያካትታል
  • የቅጥር ሁኔታ      በቋሚነት
  • የሥራ ቦታ     አዲስ አበባ ቦሌ መድሀኒአለም ቤተክርስቲያን አቢሲኒያ ህንፃ 5ኛ ፎቅ በሚገኘሉ ዋና መሥሪያ ቤት
  • የምዝገባ ጊዜ     ማስታወቂያ በጋዜጣ ከጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት15 ተከታታይየሥራቀናት ይሆናል
  • የምዝገባ ቦታ    ዋና መቤት ቦሌ መድሀኒአለም ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት አቢሲኒያ ህንፃ 5ኛ ፎቅ የሰው ኃይል አስተዳደር ክፍል
  • ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር ዐ11661ዐ326 ወይም በሞባይል ቁጥር ዐ91ዐ 42 72 84 የደንበኛች አገልግሎት ዐ911  4ዐ 29 97 ይደውሉ

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists