Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Private Business
Fields of Education: በማርኬቲንግ በሴልክ በአካውንቲንግ እና በተዛማጅ ሙያ ዲኘሎማና
Organization: ኘራይም ዐውስ ሰርቪስ ኃለፊነቱ የተወሰነ የግል ማኀበር
Salary : 4,5ዐ6
Posted:2008-06-02
Application Dead line:2008-06-10
ኩባንያችን ዋው ኘራይም ዐውስ ሰርቪስ ኃለፊነቱ የተወሰነ የግል ማኀበር በሀገራችን ቀዳሚ በምስራቅ አፍሪካ ተወዳዳሪየሆነ የንግድ ማዳከል ሲሆን በሥሩ ዋው ሁለም በአንድ ላይ” wow all in one “በመክፈት በሀገር ውስጥ ና በውጭ ንግድ ላይ ተሰማርቶ በመስራት ላይ ያለ የንግድ ተቂም ሲሆን ከዚህ በታች የተገለፁትን ክፍት የሥራ መደቦች ላይ በቂ ልምድና ብቃት ያላቸውን ሠራተኞተን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ተቁ |
የሥራ መደብ መጠሪያ |
ብዛት |
ተፈላጊ ትምህርት ደረጃና አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ |
ተጨማሪ ከህሎት |
ጾታ |
ደመወዝ |
1 |
የጨረታ መምሪያ ሱፐርሻይዘር |
ዐ3 |
በማርኬቲንግ በሴልክ በአካውንቲንግ እና በተዛማጅ ሙያ ዲኘሎማና ከዚያ በላይ የተመረቀና በታወቁ የንግድ ድርጅቶች ውስጥ ከ2 ዓመት በላይ በተመሳሳይ መደብ የሠራ |
በፈርኒቸር በኮንስትራክሽን ፊኒሽንግ እቃዎች በኤሌክትሪክና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በአሉሚኒየምና የቤት ውስጥ ሥራዎች ላይ የሰራና በቂ እውቀት እንዲሁም መሠረታዊ ኮምፒዩተር በቂ ተሎታ ያለው ላት ቢሆን ይመረጠል፡፡ |
ወ ሴ |
4,5ዐ6 ብር |
ተጨማሪ ጥቅማጥቅሞች
- የሥራ አፈፃፀም ውጤትን መሠረት ያደረገ የሽያጭ ኮሚሽንና የዓመቱ ታርጌት ከፍተኛ ቦነስ ክፍያ
- በዓመት ሁለት ጊዜ የዓመት በዓል ቦነስ
- የህክምና ወጪ ሽፋን ፖኬጅ
- የኃላፊነት የትራንስፖርት የስልክ የቤት አበልና ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞች ያካትታል
- የቅጥር ሁኔታ በቋሚነት
- የሥራ ቦታ አዲስ አበባ ቦሌ መድሀኒአለም ቤተክርስቲያን አቢሲኒያ ህንፃ 5ኛ ፎቅ በሚገኘሉ ዋና መሥሪያ ቤት
- የምዝገባ ጊዜ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት15 ተከታታይየሥራቀናት ይሆናል
- የምዝገባ ቦታ ዋና መቤት ቦሌ መድሀኒአለም ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት አቢሲኒያ ህንፃ 5ኛ ፎቅ የሰው ኃይል አስተዳደር ክፍል
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር ዐ116610326 ወይም በሞባይል ቁጥር ዐ910 42 72 84 የደንበኛች አገልግሎት ዐ911 4ዐ 29 97 ይደውሉ
Please Click here
to move back to job lists