Job Type:University / College

 

Fields of Education: የኮሌጅ ዲፕሎም/ቲቪቲ 10+3/10+2/10+1 በንብረት አስተዳደር በግዥና አቅርቦት ማ??

 

Organization: አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ

 

Salary : 2298.00

 

Posted:2016-02-10

 

Application Dead line:2016-02-18

 

ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ

አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት ስራ መደቦች ላይ በፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ህግ መሰረት ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

የሥራ መደቡ መጠሪያ

ደረጃ

ደመወዝ

ተፈላጊ ት/ት ደረጃ እና ዓይነት

አግባብ ያለው የስራ ልምድ

የተፈላጊው ሰው ብዛት

1

እስቶር ፐርሰን

ጽሂ-10

2298.00

የኮሌጅ ዲፕሎም/ቲቪቲ 10+3/10+2/10+1 በንብረት አስተዳደር በግዥና አቅርቦት ማኔጅመንት እና ተዛማጅ የትምህርት መስክ

6/8/10

2



አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ ማቅረብ የሚጠበቅባቸው ሰነዶች

  1. የትምህርት ምስረጃና የሥራ ልምድ ኦርጅናልና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ
  2. የምዝገባ ጊዜ፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የሥራ ቀናት
  3. የምዝገባ ቦታ፡- አዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ/ዋናው ግቢ (የሰው ሀብት ሥራ አመራር ልማት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር ወይም በድህረ ገፅ፡www.aau.edu.et.
  4.  

ልዩ ጉዳዮች

  1. ፆታ አይለይም
  2. በተመረጠው የሥራ መደቦች ላይ ለተወዳዳሪዎች ፈተና ይሰጣል
  3. ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
  4. የስራ ቦታ አዲስ አበባ
  5. ለበለጠ  መረጃ በስልክ ቁጥረ 011-122-59-55

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists