Job Type:Private Business

 

Fields of Education: በሰረቨየር በዲግሪ ወይም በዲፕሎማ የተመረቀ

 

Organization: ውድላንድ ኢንተረናሽናል ድርጀት

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-02-14

 

Application Dead line:2016-02-24

 

ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
ውድላንድ ኢንተረናሽናል በድርጀቱ ውስጥ ከዚሀ በታቸ የተጠቀሰውን ክፍት የስራ ቦታዎች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈለጋል፡፡ 

 

       1. የስራው አይን       ሰርቨየር

       የትምህርት ደረጃ    በሰረቨየር በዲግሪ ወይም በዲፕሎማ የተመረቀ

        የስራ ልምድ       በሰርቨየር በዲግሪ ቢያንስ ስምንት አመት የሰራ ወይም በዲፕሎማ

                          አስር

                          አመት የሰራ እንዲሁም በፋብሪካ እና በጥሬ እቃ ማምረቻ (ኳሪ)

                          ቦታዎቸ ላይ በቂ ልምድ ያለው

        የሰራተኛ ብዛት    አንድ

        የቅጥር ሁኔታ     በኮንትራት

        የስራ ቦታው       በሀገር ውስጥ እንዲሁም በውጭ ሀገር

        ደመወዝ          በስምምነት

       ልዩ ጥቅሞች      ድርጅቱ አስፈላጊውን የመኖሪያ ቤትና የምግብ ፍላጎት ያሟላል፤ 

ማስታወሻ፡- ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የማይመለስ የትምህርት የስራ መረጃዎችሁን እንዲሁመ የታደሰ ፓስፖርት ኮፒ በማምጣት አዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ቦሌ ድልድይ ከብራስ ሆስፒታል አጠተብ ከቶታል ነዳጅ ማደያ ቀጥሎ በሚገኘው ዳሴት ህንፃ 5ኛ ፎቅ ውድላንድ ኢንተርናሽናል ቢሮ ቁጥር 23 እስከ የካቲት 16 ቀን 2008 ዓ.ም ድረስ ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 251-926661493 አዲስ አበባ በማለት መጠየቅ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists