Job Type:Private Business

 

Fields of Education: ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ/ በአካውነቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ 4 ዓመት የሰራ/?

 

Organization: ንስር ቦሌ ሁለገብ የሸማቶች ኃላ.የተ.የግ.ስ.ማህበር

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-02-14

 

Application Dead line:2016-02-19

 

ንስር ቦሌ ሁለገብ የሸማቶች ኃላ.የተ.የግ.ስ.ማህበር              
Nisir –Bole Multi – puropose consumer coop society with Limited Liability

ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

የህበረት ስራ ማህበራችን ከዚህ በተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደብ አመልካቾች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ ለስራ መደቡ የወጣውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከሚነበብ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ በተከታታይ 5 የስራ ቀናት ውስጥ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ 

ተ.ቁ

የስራ መደቡ መጠሪያ

ተፈላጊ የትምህርት ችሎታ

ብዛት

የቅጥር ሁኔታ

1

ቺፍ አካውንታንት

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ/ በአካውነቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ 4 ዓመት የሰራ/ች፤ ለዲፕሎማ 8 አመት የሰራ/ች፤ ተጨማሪ ፒችትሪ አካውንቲንግ መያዝ የሚችል፤ ሂሳብ የሚዘጋ እና በተመሳሳይ የሰራ ዘርፍ የሰራ 

1

ቋሚ



ደመወዝ፡- በስምምነት

አድራሻ፡- ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 1 ቀለበት መንገድ ከሚገኘው የቦሌ ሚካኤል ድልድይ ወደ ቡልቡላ ከሚወስደው መንገድ ላይ 150 ሜትር ርቀት ላይ በቀኝ በኩል 20 ሜትር ገባ ብሎ ይገኛል፡

 

ስልክ ቁጥር 0116 26 37 37

ሞባይል - 0911 08 73 97

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists