Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በጋዜጠኝነት፤በኮሚኒኬሽን፤በፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ?

 

Organization: የአዲስ አበባ አስተዳደር የቁጠባ ቤቶች ልማት ኢንተርፕራይዝ

 

Salary : 8268

 

Posted:2008-02-22

 

Application Dead line:2016-03-05

 

የአዲስ አበባ አስተዳደር የቁጠባ ቤቶች ልማት ኢንተርፕራይዝ ቀጥሎ በተዘረዘሩ ክፍት የሥራ መደቦች ላይ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾች አወዳድሮ ለማዕከልና ለቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ላልተወሰነ ጊዜ (በቋሚነት) መቅጠር ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

የሥራ መደብ መጠሪያ

ደረጃ

ደመወዝ

ብዛት

ተፈላጊ ችሎታ

1

ሲኒየር ኮሚኒኬሽን ባለሙያ

14

8268

1

በጋዜጠኝነት፤በኮሚኒኬሽን፤በፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት የትምህርት ዓይነቶች የተመረቀ የመጀመሪያ ዲግሪ እና 6 ዓመት የማስተርስ ዲግሪ እና 4 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

 

 

 

 

 

 

ማሳሰቢያ፡-

 

  • የሥራ ልምድ አግባብነት ያለው ሆኖ ከግል መሥሪያ ቤት ከሆነ ግብር መክፈሉን የሚገልጽ መሆን አለበት፡፡
  • የምዝገባው ቀን ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ብቻ ይሆናል፡፡
  • መስፈርቱን አሟልተው ለመወዳደር የሚፈልጉ ለማመልከት ሲመጡ የትምህርትና የሥራ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ እና ለማመሰከሪያ ዋናውን ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • በደረጃ (በሌቭል)የተመረቁ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃ ከcoc ጋር ተያይዘው መቅረብ አለበት፡፡
  • በተጨማሪ መረጃ የኢንተርፕራይዙን ድረ-ገፅ www.shde.gov.et መጠየቅ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
    የምዝገባ ቦታ አራት ኪሎ ከህፃናት ወጣቶች ቲያትር አጠገብ የቀድሞ አልፋ ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ ህንፃ በኢንተርፕራይዙ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ነው፡፡  

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists