Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: ቢ.ኤ.ዲግሪ በማኔጅመንት/በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን/በህዝብ አስተዳደር/በ?

 

Organization: የፐብሊክ ሰርቪስ ሰራተኞች ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት

 

Salary : 8580

 

Posted:2016-02-24

 

Application Dead line:2016-03-04

 

የፐብሊክ ሰርቪስ ሰራተኞች ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ስለዚህ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን በመያዝ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡

ተ.ቁ

የስራ መደብ መጠሪያ

የቅጥር ሁኔታ

ደረጃ

ደመወዝ

ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅትና አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ

1

የዕቅድ በጀት ዝግጅትና የሪፎርም ሥራዎች ኃላፊ

በቋሚነት

13

8580

ቢ.ኤ.ዲግሪ በማኔጅመንት/በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን/በህዝብ አስተዳደር/በኢኮኖሚክስ/የተመረቀ/ች ለቢ.ኤ.ዲግሪ 6 ዓመት የሥራ ልምድ ከዚህ ውስጥ 3 ዓመት በኃላፊነት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት መሠረታዊ ኮሚፒውተር ሰርተፍኬትና በሥራ አመራር BPR እና BSC ስልጠና የወሰደ

 

 

 

ማሳሰቢያ፡-

 

  • በተራ ቁጥር 1 ለተገለጸው የሥራ መደብ የተለያዩ የኃላፊነት አበልና ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞች ይኖርባቸዋል፡፡
  •  የመመዝገቢያ ቀን፡-ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7/ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30-11፡30 ሰዓት ብቻ
  •  የመመዝገቢያ ቦታ፡-ሚክሲኮ ፖሊስ ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት የሰው ሃብት ልማት አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮ
  •  የሥራ ልምድ ለሚጠይቁ የሥራ መደቦች አግባብነት ያላው እና ከምረቃ በኃላ የሆነ ብቻ ተቀባይነት ይኖረዋል፡፡
  •  በግል ድርጅቶች ለሚቀርቡ የሥራ ልምድቾ የሥራ ግብር የተከፈለበት ስለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ አለበት፡፡
  •  ከቴክኒክና ስልጠና ተቋማት ለሚቀርቡ የትምህርት ማስረጃዎች COC ማቅረብ አለባቸው፡፡
  •  ለውድድሩ ብቁ የሆኑ አመልካቾች ለፈተና ጥሪ የሚያደርገው በድርጅቱ የውስጥ ማስታወቂያ ነው፡፡
    ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-0115 15 69 88/0115 53 17 62 ይደውሉ፡፡

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists