Job Type:Government

 

Fields of Education: በትራንስፖርት ኢኮኖሚክስ፣ ትራንስፖርት ፕላኒንግ፣ በትራንስፖርት ማኔ?

 

Organization: በትራንስፖርት ሚኒስቴር የማሪታይም ጉዳይ ባለስልጣን

 

Salary : 2298

 

Posted:2016-02-01

 

Application Dead line:2016-02-05

 

 

 

በትራንስፖርት ሚኒስቴር የማሪታይም ጉዳይ ባለስልጣን ከዚህ በታች በሰንጠረዥ በተመለከተው ክፍት የሥራ መደብ ላይ ሥራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

የሥራ መደቡ መጠሪያ

              ተፈላጊ ችሎታ

ብዛት

ደረጃ

ደመወዝ

 ማስታወቂያ   የወጣበት ጊዜ

 

 

 

1

 

 

 

ረዳት የጥናትና ምርምር ባለሙያ

በትራንስፖርት ኢኮኖሚክስ፣ ትራንስፖርት ፕላኒንግ፣ በትራንስፖርት ማኔጅመንት፣ በማሪታይም ሕግና ፖሊሲ፣ በማሪታይም ጉዳዮች፣ በማሪታይም አስተዳደር፣ በኢኮኖሚክስ፣ በማኔጅመንትና በትምህርት አስተዳደር ቢኤ/ቢኤስሲ/ማስተርስ/ዶክትሬት 2/0  ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

 

 

 

 1

 

 

 

ፕሣ-2

 

 

 

  2298

 

 

 

ለመጀመሪያ ጊዜ

 

ማሳሰቢያ፡- ከግል መሥሪያ ቤት የሚቀርብ የሥራ ልምድ የሥራ ግብር መከፈሉን የሚያረጋግጥ ማስረጃ መቅረብ አለነት፡፡ ለተራ ቁጥር 1 እና 2 የሥራ መደብ የኮምፒውተር ዕውቀት ያለው፡፡

መስፈሩቱን የምታማሉ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ሜክሲኮ ዲ አፍሪክ ሆቴል ፊት ለፊት በሚገኘው ተደሰ ተፈራ ህንፃ 4ኛፎቅ በሰው ሀብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት የሰው ሀብት አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ቡድን ቢሮ ቁጥር 406 በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

የፈተናው ቀን እና ቦታ በመ/ቤቱ የውስጥ ማስታወቂያ ይገለፃል፡፡

ስልክ ቁጥር 0118-50-07-64

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists