Job Type:Private Business

 

Fields of Education: ማርኬቲንግ

 

Organization: ግዮን ጋዝ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-02-21

 

Application Dead line:2016-03-02

 

ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ

ግዮን ጋዝ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በሚከተሉት ክፍት የስራ መደቦች ላይ ብቁ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ 

ተ.ቁ

የስራ መደቡ መጠሪያ

ብዛት

ተፈላጊ የተምህርት ዓይነት

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ 

አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

1

የሽያጭ ሰራተኛ

2

ማርኬቲንግ

የመጀመሪያ ዲግሪ

0 ዓመት

 

ደመወዝ፡     በስምምነት

የስራ ቦታ፡- ተራ ቁ 5 በገላን ቅርንጫፍ ሲሆን፤ ሌሎቹ የስራ መደቦች በሙሉ ዋናው መ/ቤት ናቸው

አመልካቾች የስራ ልምዳቸውን እና የትምህርት ማስረጃቸውን የማይመለስ ኮፒ ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፤

የምዝገባ ቦታ፡- ጎተራ ዋናው መ/ቤት፤ ከያሬደ ቤ/ክርስቲያን ወረድ ብሎ፤ የጠቅላላ አገልግሎት

ቢሮ፤ የስልክ ቁጥር 0114-6282

የምዝገባ ቀን፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ ስራ ቀናተ፤

ምዝገባ ሰዓት፡- ከሰኞ እስከ አርብ፤ ከጠዋቱ 2፡30 – 11፡00 ቅዳሜ፤ ከጠዋቱ 2፡30 -6፡00 ብቻ

 

 

 

 

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists