Job Type:Factory

 

Fields of Education: በማርኬቲንግ ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ ያለወ/ያላት

 

Organization: ድርጅታችን አልማዝ እሸቴ የማዕድን ውሃ ፋብሪካ

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-02-21

 

Application Dead line:2016-03-05

 

አልማዝ እሸቴ የማዕድን ውሃ ፋብሪካ

 

ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን አልማዝ እሸቴ የማዕድን ውሃ ፋብሪካ በሉ () ብራንድ የታሸገ ማዕድን ውሃ እያመረተ ለገበያ በማቅረብ ላይ የሚገኝ ድርጅት ሲሆን ከዚህ በታች ላሉት ክፍት የስራ ቦታዎች የተገለጸውን መስፈርት የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ በኮንትራት መቅጠር ይፈልጋል፡፡ 

 

የስራ መደቡ መጠሪያ

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ 

ብዛት

1. ሽያጭ ሱፐርቫይዘር

በማርኬቲንግ ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ ያለወ/ያላት ቢያንስ ሶስት ዓመት የስራ ልምድ ያለው

3 (ሶስት)

 

 

የስራ ቦታ፡ ዋናው መ/ቤት ሆለታ

ደመወዝ፡   በስምምነት

አመልካቾች የስራ ልምድና የትምህርት ማስረጃዎቻቸውን ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት በ10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የድርጀቱ ዋና መስሪያ ቤት ሆለታ ከተማ መግቢያ ሳደሞ ቀበሌ በመቅረብ ወይም አዲስ አበባ መርካቶ ንጋት ብርሃን ህንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 128 በመቅረብ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡ ሴቶች ይበረታታሉ

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-    011-2372170

                              09-30-07-52-67

                              09-11-75-60-63

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists