Job Type:Government

 

Fields of Education: ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን/በኢኮኖሚክስ/በፋይና

 

Organization: የኢትዮጲያ ፐልፕና ወረቀት አ/ማ ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

 

Salary : N / A

 

Posted:2016-02-01

 

Application Dead line:2016-02-05

 

 

የኢትዮጲያ ፐልፕና ወረቀት አ/ማ ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

 

የወረቀት ምርት የደንበኞች ፍላጎት ማላት ወሳኝ የሥራ ሂደት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር (ደረጃ 15)

 

ተፈላጊ ችሎታ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በቢዝነስ ማኔጅመንት በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን/በኢኮኖሚክስ/ በፋይናንስ/በማርኬቲንግ/በወረቀት ቴክኖሎጂ፣ በኢንደስትሪያል/በኬሚካል/በመካኒካል/በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ ሁለተኛ ዲግሪና የ8/7 ዓመት  የሥራ ልምድ ኖሮት ከዚህ ውስጥ 3/2 ዓመት በሃላፊነት የሰራ ወይም ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በቢዝነስ ማኔጅመንት/በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን/ በኢኮኖሚክስ/ በፋይናንስ/ በማርኬቲንግ/ በወረቀት ቴክኖሎጂ፣ በኢንዱስትሪያል/በመካኒካል/በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪና የ10/9 ዓመት የስራ ልምድ ኖሮት ከዚህ ውስጥ 4/3 ዓመት በሀላፊነት የሰራ/የሰራች

 

 

 ለተጨማሪ መረጃ፡- በሚከተሉት ስልኮቸች ይጠይቁ

 የስልክ ቁጥር 022 220 00 75/76፣ 022 220 05 68፣

  0111 26 20 58/ 0118 59 13 63 ፖ.ሣ.ቁ 790 አዲስ አበባ 72 ናዝሬት

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists