Job Type:Private Business

 

Fields of Education: በሽያጭ ዲፕሎማ ያለው/ላት

 

Organization: ቱ.አር.ኤን ሰለሞን ፈርኒቸርና የእንጨት ውጤቶች

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-02-21

 

Application Dead line:2016-03-05

 

ቱ.አር.ኤን ሰለሞን ፈርኒቸርና የእንጨት ውጤቶች

2RN Solomon Furniture & Wooden Products

ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ቱ.አር.ኤን ሰለሞን ፈርኒቸርና የእንጨት ውጤቶቸ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስራ መደቦች ላይ ሙያተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

መስፈረቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ መገናኛ ከቅዱስ ያሬድ ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው የድርጀታችን የሰው ኃይል አስተዳደር በአካል ቀርባችሁ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ 

 

ተ.ቁ

የስራ መደቡ መጠሪያ

ተፈላጊ ችሎታ

የስራ ልምድ

ብዛት

ፆታ

የስራ ቦታ

ደመወዝ

1

የሽያጭ ሰራተኛ

በሽያጭ ዲፕሎማ ያለው/ላት

2ዓመትና ከዛ በላይ በዘርፉ የሰራ/ች

6

ወ/ሴ

አ.አ

በድርጅቱ እስኬል መሰረተ

 

ማሳሰቢያ፡-

አመልካቾች የማይመለስ የት/ትና የስራ ልምድ ማስረጃ ኦርጅናልና አንድ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው በተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁ. 09 11 52 58 37 / 09 11 20 59 69 ድርጅቱ

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists