Job Type:Private Business

 

Fields of Education: በሴክሬቴሪያል ሳይንስና ኦፊስ ማኔጅመንት የትምህርት ዘርፍ ከታወቀ ዩኒ?

 

Organization: የአያት አክስዮን ማህበር

 

Salary : 7,296.00

 

Posted:2016-02-21

 

Application Dead line:2016-03-05

 

ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

የአያት አክስዮን ማህበር በሪል እስቴት ልማት ላይ የተሰማራ አንጋፋ ድርጅት ሲሆን ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የስራ መደብ ላይ ብቁ የሆኑ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ 

 

ተ.ቁ

የስራ መደቡ መጠሪያ

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ

ብዛት

ፆታ

ደመወዝ

የስራ ቦታ

ልዩ ስልጠና

1

ሲኒየር ሴከሬታሪ

ü  በሴክሬቴሪያል ሳይንስና ኦፊስ ማኔጅመንት የትምህርት ዘርፍ  ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች እና በሙያው 2 ዓመት የሰራ /ች ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ ከኮሌጅ ወይም ከቴክኒክና ሙያ ት/ቤት በዲፕሎማ የተመረቀ/ች እና በሙያው 4 ዓመት የሰራ/ቸ

1

አይለይም

በስምምነት ሆኖ ማራኪ

በዋናው መ/ቤት አዲስ አበባ

 

 

 

የምዝገባ ቀን ፡ ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ

            ቀናት

የምዝገባ ቦታ፡ ለገሀር ስራ ሆቴል ህንፃ ላይ በሚገኘው የድርጅቱ የሽያጭ ቢሮ ወይም በድርጅቱ ዋና

           መ/ቤት (ከመገናኛ በወሰን ግሮሰሪ ካራ መንገድ ሚካኤል ጋሪተራ ዳሽን ባንክ  ፊት ለፊት)

ማሳሰቢያ፡-  አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ    ፣ የትምህርትና የስራ ልምድ ማደስረጃቸውን ዋናውንና

         የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዘው መምጣት አለባቸው

          በተራ ቁጥር 03 ላይ ለተጠቀሰው የስራ መደብ አክስዮን ማህበሩ የብር 100

          የትራንስፖርት አበልና በሽያጭ መጠን ላይ የተመሰረተ የኮሚሸን ክፍያ ይፈጸማል፡፡

          ለሁሉመ የስራ መደቦቸ በሪል እስቴት ልማት ዘርፍ ላይ በተሰማሩ ድረጅቶች ውስጥ ሰሩና

         ልምድ ያላቸው አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

 

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists