Job Type:Private Business

 

Fields of Education: በኢንዱስትሪያል ኤሌክትሪሻን ትምህርት ቲቪኢቲ ደረጃ 3 ዲፕሎማ ያለው

 

Organization: ኮንስትራክሽን ኃላ.የግል ማህበር

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-02-21

 

Application Dead line:2016-03-02

 

ኮንስትራክሽን ኃላ.የግል ማህበር

ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

 

ተ.ቁ

የስራ መደቡ መጠሪያ

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ

የሥራ ልምድ

ብዛት

1

ኢንዱስተሪያል ኤልክሪሻን

በኢንዱስትሪያል ኤሌክትሪሻን ትምህርት ቲቪኢቲ ደረጃ 3 ዲፕሎማ ያለው

በሙያው ከ7 ዓመታት በላይ ልምድ ያለው

1

 

የቅጥር ሁኔታ በቋሚነት

ደመወዝ      በስምምነት

የስራ ቦታ     ፕሮጀክት

አድራሻ ዮቴክ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበር

      አፍሪካ ህብረት አዲሱ ህንፃ ፊት ለፊት የስልክ ቁጥር 0115573196/0115573198

      ፋክስ 0115573187/0115573197

      ኢ-ሜይል yotekconplc@gmail.com

      አዲስ አበባ 

ማሳሰቢያ፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ 7 ተከታታይ የስራ ቀናት የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን በመያዝ ድረጅታችን ፐርሶኔል እና ስልጠ ክፍል በመቅረብ አንድትመዘገቡ ወይም በኢ-ሜይል አድራሻችን እንድትልኩልን እናሳስባለን፡፡

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists