Job Type:Private Business

 

Fields of Education: በማኔጅመንት /በኢኮኖሚክስ/ቢዝነስ /ሊደርሺፕ/ ማርኬቲንግ አስተዳደር/ ኢ??

 

Organization: የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-02-21

 

Application Dead line:2016-03-05

 

ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት ከዚህ ቀጥሎ በተጠቀሰው የስራ መደብ ላይ ተገቢውን የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡ 

 

ተ.ቁ

የስራው ዓይነት

ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት እና የስራ ልምድ

ደረጃ

ብዛት

ደመወዝ

1

ዋና ስራ አስፈፃሚ

በማኔጅመንት /በኢኮኖሚክስ/ቢዝነስ /ሊደርሺፕ/ ማርኬቲንግ አስተዳደር/ ኢንዱስትሪያል ኢንጂነሪንግ/ ህትመት ቴክኖሎጂ /መካኒካል ኢንጂነሪንግ የትምህርት ዓይነት የመጀመሪያ ዲግሪ /ማስተርስ እና 14/12 ዓመት የሰራ/ች ሆኖ በኃላፊነት ቢያንስ 5 ዓመት ያገለገለ/ች

18

አንድ

በስምምነት

 

 

 

-    ተወዳዳሪው ደመወዝና የኃላፊነተ አበል እንዲሁም መኪና ከነነዳጁ ይሰጣል፡፡ የ24 ሰዓት ኢንሹራንስና የሀገር ውስጥ የህክምና ወጪ ሙሉ በሙሉ ይሸፈናል፡፡

ማሳሰቢያ፡- ከዚህ በላይ የተጠቀሰወን የተፈላጊ ችሎታ መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የማይመለስ

         የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ፎቶ ኮፒ ከኦርጂናል ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ

         ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ቢሮ ቁጥር 67 እየቀረባችሁ

        መመዝገብ የምትቸሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

አድራሻ፡- ላመበረት ዶሮ ሀብት ልማት ጀርባ ሲ.ኤም.ሲ መንገድ ሆሊ ሲቲ ሴንተር አጠገብ

        ስልክ ቁጥር 011 646 0961 እና 0116 46 35 55

        የውስጥ ስልክ መስመር 262 257 259 304 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists